ማህበራዊ

ወረርሽኙን ለመከላከል …

“ቫይብሪዮ ኮሌሬ (Vibrio Cholerae) በተሰኘ የባክቴሪያ ዝርያ ይከሰታል፤ አጣዳፊ ትውከትን  እና ተቅማጥ  በማስከተል  ሰውነትን ለድርቀት በመዳረግ በአጭር ጊዜ የሚገድል አደገኛ በሽታ ነው - ኮሌራ፡፡...

“እንዳቅሜ አዋጣለሁ! እንደ ህመሜ እታከማለሁ!”

ጤና መድኅን አስቀድሞ በሚደረግ አነስተኛ መዋጮ አባሉ ወይም ቤተሰቦቹ የጤና መታወክ ሲያጋጥማቸው የህክምና ወጫቸውን  የሚሸፈንበት መንገድ እንደሆነ በሀገሪቱ የጤና ፖሊሲ ላይ ተመላክቷል:: አገልግሎቱ በአማራ...

ብርሐን ዘ-ኢትዮጵያ

“እኔ ሴት ነኝ፤ ጦርነት አልወድም! ግን እንዲህ መሳዩን ውል ከመቀበል ጦርነትን እመርጣለሁ!” ይህ ንግግር ባርነትን አጥብቀው የሚጠየፉት የእቴጌ ጣይቱ  ነው፡፡ እቴጌ ጣይቱ የጥቁር ሕዝቦች...

ግጭቶች ያስከተሉት የጤና ምስቅልቅል

ሁለት ዓመታትን ሊደፍን በጣት የሚቆጠሩ ወራቶች  የቀረው የአማራ ክልል ግጭት የበርካታ ንጹሀን ዜጎችን ሕይወት ቀጥፏል፤ ከመኖሪያ ቀያቸው አፈናቅሏል፣ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው እንዲርቁ አድርጓል፤ ማኅበረሰቡ...

የአስነባቢው ጉዞ

“የታሪክ፣ የሥነ ልቦና፣ የቢዝነስ፣ የፍቅር፣ የሳይንስ፣ የዕምነት እና ሌሎች መጽሐፎች አሉኝ። መጽሐፍ ፈላጊ …” እያለ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ በተለያዩ ቀበሌዎች እየዞረ መጽሐፎችን ይሸጣል::...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img