ማህበራዊ

የታሸጉ ምግቦች ለጤና ጎጂ ናቸው?

"እኔ የታሸጉ ወይም በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን በብዛት ለልጆቼ እገዛለሁ፡፡ ነገር ግን ስገዛ የመጠቀሚያ ጊዚያቸውን አልፎ አልፎ ሳስታውስ ካልሆነ አላይም፤  ለፀሐይ ብርሃን የተጋለጠ ነው? ወይስ...

አይበገሬዋ

ጋናዊቷ ፋሪዳ ቤድዌይ የሶፍትዌር መሃንዲስ፣ የቴክኖሎጂ ኢንተርፕረነር፣ የአካል ጉዳተኞች መብት ተከራካሪ እና ደራሲ ናት፡፡ አፍሪካ ውስጥ በቴክኖሎጂ መስክ ተፅእኖ ከሚያሳድሩ ሴቶች መካከል በዋናነት ትጠቀሳለች፡፡...

የወባ በሽታ በአማራ ክልል

“ለወባ የነበረኝ አመለካከት ዝቅተኛ ስለነበረ በበሽታው ላላመያዝ መደረግ የነበረባቸውን  ጥንቃቄዎች ችላ በማለቴ( አጎበር ስለማይወድ አይጠቀምም ነበር) በአንድ አመት ውስጥ ሁለት ጊዜ ለወባ በሽታ ተዳርጊያለሁ”ያለን...

በገንዘብ የማይለካው

"ሁሉም የየራሱ ትውስታ ይኖረዋል። በተለይ በበዓላት ወቅት፡፡ የገና በዓል ደግሞ ለእኔ ልዩ ቦታ አለው፡፡ በዓሉ ሊደርስ አካባቢ ተሰባስበን፣ የቅርጫ ሥጋ ተከፋፍለን፣ በዚያውም የሆድ የሆዳችንን...

“ቢሆን ኖሮ”ን ለማስቀረት

እንደ መንደርደሪያ የሥነ ልቦና አባት በመባል የሚታወቁት ሲግመንድ ፍሩድ “ወጣትነት የሁሉም ነገር መሠረት ነው” ይላሉ፤ ሳይኮ አናሊሲስ (Psycho analysis) በሚለው መጽሐፋቸው እንዳሰፈሩት:: ወጣቶች ወርቃማው ዘመናቸውን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img