ማህበራዊ

ለሕጻናት ሞት ምክንያቶች

የአማራ ክልል ፕላን ቢሮ ከ2015 እስከ 2022 ባወጣው ሪፓርት ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ሕጻናት የሞት ምጣኔ ቢቀንስም ቁጥራቸው ጥቂት የማይባሉ ሕፃናት ደግሞ መከላከል በሚቻሉ...

“የተደራጁ ጥቂቶች ካልተደራጁ ሚሊዮኖች የበለጠ አቅም አላቸዉ”

ሀገራዊ ሰላምን በማረጋገጥ ሕብረ ብሄራዊነትን ዕውን ለማድረግ፣ በቴክኖሎጂ እና በሌሎችም ዘርፎች ዕድገትን ለማረጋገጥ እና ተወዳዳሪ ለመሆን ሲታሰብ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ ሆኖ በቀዳሚነት ይነሳል፡፡ ከሕዝብ...

ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎች

በዓለም ዙሪያ በየዓመቱ አንድ ቢሊዮን የሚጠጋ ሰው ለሕመም ሲጋለጥ አንድ ሚሊዮን  ሰዎች ከእንስሳት ወደ ሰው በሚተላለፉ በሽታዎች ሳቢያ እንደሚሞቱ የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል። የእንስሳት፣...

ምኞት ሲሳካ …

በኔ ቀየ መንደር ገና ልጅ እያለሁ፣ ባንተ ሲገዘቱ ሲምሉ እሰማለሁ፡፡ የወገንን ነገር አንተም ታውቀዋለህ፣ አነገሡህ እንጅ መች ሠርቶ በላብህ፡፡ ዓባይ ሥመ መልካም ዓባይ ሥመ ጥሩ፣ አንተን ሲሳይ ይዘው ስንቶች...

የማሕጸን በር ካንሠር

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በርካታ ሴቶች በማሕጸን በር ካንሠር እየተሰቃዩ ይገኛሉ::  ይህን መረጃ የሰጡን በባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የማሕጸን እና ጽንስ ትምህርት ክፍል ባልደረባ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img