ማህበራዊ

የነሐሴ ድምቀቶች

ሻደይ፣ አሸንድዬ እና ሶለል በዋግኽምራ፣ በላስታ እና በራያ አካባቢ በስፋት የሚከበሩ ባሕላዊ ጨዋታዎች ናቸው፤ በሌሎች አካባቢዎችም  የሚታወቁ  እና የሚከበሩ ናቸው፡፡ በዓሉ ከተፈጥሯዊ፣ ከታሪካዊ እና...

ሕይወት የምትሰጥ ለምን ሕይወቷን ትጣ?

ልጅን ወደ ዓለም የማምጣት ደስታ በአፍታ ወደ አደጋ ሊለወጥ ይችላል። ከወሊድ በኋላ የሚከሰት ከባድ ደም መፍሰስ ደግሞ የዚህ ክፉ አጋጣሚ ዋነኛ መንስኤ ነው። የዓለም...

    “ቃላት የልጆችን መሰረት ይገነባል ፤ ያፈርሳል”

በእግርዎ  ወይም በታኪሲ ሲሄዱ አልያም  በሰፈርዎ አንድን ታዳጊ እናቱ ወይም አባቱ  ስድብ እና የእርግማን  ሲያወርዱበት መስማት በሀገራችን የተለመደ ክስተት ነው፡፡ ብዙዎቻችን እንደ ችግር የማናየው...

ሾተላይ ምንድን ነው?

የደም ዓይነት ስንል ኤ፣ ቢ፣ ኤቢ እና ኦ የሚባሉትን ብቻ ማሰብ የተለመደ ነው። ከእነዚህ በተጨማሪ ግን በደም ውስጥ አር ኤች የሚባል ሌላ አስፈላጊ መለያ...

የሰብዓዊነት መገለጫ

የበጎ ፈቃድ ሥራ (Volunteering) ከጥንት ጀምሮ በሁሉም የሰው ልጆች ዘንድ እያደገ የመጣ ባሕል ነው፤ በዘመናዊ እና በተደራጀ መልኩ መጠናከር የጀመረው ደግሞ ከ19ኛው ክፍለ ዘመን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img