ማህበራዊ

“ስትሮክ”ን እንዴት መከላከል ይቻላል?

ከጠቅላላ ሰውነት ሁለት በመቶ ብቻ የሚመዝነው አዕምሮ በሰውነት ውስጥ ካለው ጠቅላላ የደም አቅርቦት ከ15 እስከ 20 በመቶ የሚሆነውን ይወስዳል። በዚህም የደም ዝውውር አማካኝነት አዕምሮ...

“አስተዳደግ ምቹ ሁኔታን ይፈልጋል”

“ሰዎች የወደፊት ህልማቸው የሚወሰነው በልጅነት ዕድሜያቸው በሚያዩት ነገር ነው:: በብዙዎች ልምድ መሰረት ግን ራስን ፈልጎ ለማግኘት ጊዜ ይወስዳል” በማለት የሕይወት ጉዟቸውን የነገሩን ወ/ሮ ብርቱካን...

የችግሩ መውጫ የራስ ጽናት ብቻ ነው

በኲር ጋዜጣ በማህበራዊ እና በወጣቶች  አምዶቻችን  ከሱስ ስላገገሙ ወጣቶች ማስነበባችን ይታወሳል። በመጋቢት 2/2016 ዓ.ም በወጣው ጽሑፍ ከሱስ ካገገመ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረው ወጣት እናት...

የመድኀኒት መላመድ አደጋ

እንደ ዓለም ጤና ድርጅት ትርጓሜ መድኀኒቶች የሚባሉት ለህሙማን በሚስማማ መልኩ ተዘጋጅተው በሽታን ለመከላከል እና ለማከም የሚያገለግሉ በመርፌ፣ በእንክብል…የሚሰጡትን ነው:: መድሃኒት የተላመዱ በሽታ አምጪ ተሕዋሲያን...

“ዓለም አቀፍ ተቀባይነት እስኪኖረዉ እሠራለሁ”

የባህል ሕክምና በአፋዊና አንዳንዴ በጽሑፍ ከትውልድ ትውልድ እየተላለፈ የመጣ ባህላዊና መንፈሳዊ ይዘት ያለው ክዋኔ ነው:: እንደ ዘመናዊ ሕክምና ማንኛውም ሰው በመማርና በማጥናት ሕክምናውን መስጠት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img