ማህበራዊ

ትዳር፦ የሕይወት ዘመን ፅናት

ወርሀ ጥር በርካቶች ትዳር የሚመሰርቱበት ወቅት ነው፡፡  ይህን ተከትሎም ጥንዶች ቤተሰብ ለማስተዳደር   መሰረት የሚጥሉበትን ተቋም  የሚገነቡት  አንድ ማዕከል ነው። ማእከሉም በአንድ ወንድ እና በአንዲት...

ሙያ በገንዘብ አይለካም

“አርሲ አሰላ ከተማ ከምማርበት ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  ፊት ለፊት ከፍ ካለው ቦታ ላይ ሆስፒታል ነበር:: በኛ ጊዜ የነበሩ የድሮ ነርሶች  አለባበሳቸው ፅድት ብሎ ከራሳቸው...

የቅርጫ ማህበራዊ ፋይዳ

በኢትዮጵያውያን ዘንድ  በበዓላት እና ከበአላት ውጭ ባሉ ጊዜያት እንዲሁም በሌሎችም ምክንያቶች ከብት በጋራ ገዝቶ አርዶ ስጋ መከፋፈል  /ቅርምት፣ ቅርጫ/ የተለመደ ድርጊት ነው:: እኛም ቅርጫ...

እያገረሸ ነው

የዓለም ጤና ድርጅት “እ.አ.አ በ2030 ከኤች አይ ቪ ኤድስ ነጻ ዓለም እፈጥራለሁ!“ የሚል መሪ ዕቅድ ይዞ ወደ ሥራ መግባቱን አስታውቆ  ነበር:: በአንዳንድ ሀገራት ያለው...

ሰሞነኛዉ ጉንፋን

እ.አ.አ ከ1914 እስከ 1918 ድረስ የዘለቀውና የ15 ሚሊዮን ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው ጦርነት በታሪክ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት ተብሎ ይታወሳል፡፡ እልቂቱ ቆሞ የጦርነቱ ማብቂያ ሊታዎጅ ጥቂት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img