ማህበራዊ

ውለታ ለባለውለታዎች

አረጋዊነት ምንድን ነው? ስንል በ1980 የታተመ  ጥናት (Glascock, 1980) በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ከእድሜ መግፋት ጋር አያይዞ  በሦስት ዋና ዋና ክፍሎች አስፍሯል::እነሱም የእድሜ ዘመን መግፋት፣...

ፖሊዮ እና ተጽዕኖዉ

ታሪካዊ ዳራው የዓለም የጤና ድርጅት ፖሊዮ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ የነበረ የማኅበረሰብ የጤና ስጋት መሆኑን ጽፏል:: መረጃው ለዚህ አብነት የሚያደርገው በግብፅ ሀገር የተገኘው አንድ እግሩ...

“ጎዳና ልጆችን አንፆ ለማሳደግ ከባድ ቦታ ነው”

በባሕር ዳር ከተማ ፈለገ ገነት ቅዱስ  ጊዮርጊስ ካቴድራል ቤተክርስቲያንን እልፍ ብሎ ባለው መንገድ በቀኝ  በኩል ብዙ ሳንጓዝ  በእግረኛ መንገዱ ላይ ሁለት ልጆቿን በመያዝ ጫማ...

ተላላፊ በሽታዎች

የክረምትን መውጣት ተከትሎ የተለያዩ ተላላፊ በሽታዎች ይከሰታሉ፤ በአማራ ክልልም እየተከሰተ ነው፤ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ ከሚከሰቱ በሽታዎች መካከል ኮሌራ፣ ወባ፣ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል በሽታዎች...

አካል ጉዳተኞች  እና ልዩ ፍላጐቶቻቸው

የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እና ባለድርሻ አካላት በጋራ ሆነው እጅግ መሠረታዊ እና ሀገራዊ በሆኑ አጀንዳዎች ላይ በመመካከር  የሀሳብ ልዩነቶች ወይም አለመግባባቶች ሲከሰቱ የመፍትሔ ሀሳቦችን አመንጭቶ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img