ማህበራዊ

የክረምት የጤና ዕክሎች

በሀገራችን  የክረምት ወቅት ሞቃቱ የአየር ፀባይ በቀዝቃዛ የሚተካበት፣  የተስፋ፣ የልምላሜ፣  የአዲስ  ዓመት  ማብሰሪያ …  ነው፡፡ በሌላው ጎኑ ደግሞ የክረምቱን መግባት ተከትሎና እስኪወጣ ባሉት ስድስት ወራት ...

“ፈተና ባይኖር ጠንካራ አልሆንም”

“የሰው ልጅ ፈተና ሳይኖርበት  ነገሮች አልጋ በአልጋ ቢሆኑለት መማርን፣ መለወጥን.. አያስብም ነበር፡፡ ችግር እና ፈተና ሲበዛ ያንን መሰናክል ለማለፍ እና ተመራጭ ለመሆን ʽእማራለሁ፤ በመማር ...

ከውኃ ወለድ በሽታዎች እንዴት እንጠበቅ

የውኃ ወለድ በሽታዎች በተበከለ ውኃ ውስጥ በሚተላለፉ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን ምክንያት የሚመጡ  ናቸው፡፡ ለእነዚህ በሽታ አምጪ ተህዋሲያን የምንጋለጠው  የተበከለውን ውኃ ለመጠጥ፣ ለምግብ ዝግጅት እና...

“ሰብስቦ የሚይዝ ጃንጥላ” አባትነት

አሜሪካዊያን በየዓመቱ በወርሐ ሰኔ ሦስተኛውን እሁድ ያከብራሉ። ይሄ ቀን የቤተሰብ አባላት ለአባቶች ያላቸውን ክብር የሚገልጹበት፣ አባቶችን በስጦታ የሚያንቆጠቁጡበት፣ ምግብ ቤቶች(ሬስቶራንቶ አባቶችን ለግብዣ ይዘው በወጡ...

የመተንፈሻ አካላት አለርጂ

ረፍት ላይ የነበረች  የሥራ ባልደረባዬን ለመጠየቅ ወደ ቤቷ ጎራ ባልኩበት ጊዜ የአምስት ዓመት እድሜ ከሆናት ልጇ ጋር ስትጨቃጨቅ ደረስኩ፡፡ አላግባባ  ያላቸው ጉዳይም ልጇ በግምት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img