አግራሞት

ሳቮ ምሥራቅ ብሔራዊ ፓርክ

ሳቮ ምሥራቅ ብሔራዊ ፓርክ በደቡብ ምሥራቅ ኬኒያ በቮይ ከተማ አቅራቢያ ታይታ ታቬታ አውራጃ ነው የሚገኘው:: የምስረታ ጊዜው 1948 እ.አ.አ ሲሆን ስፋቱ 13 ሺህ 747...

ሽኮኮ ያቋረጠዉ አገልግሎት

በአሜሪካ ኦሀዮ ግዛት በበርካታ የመንግሥት ቢሮዎች የስልክ እና የበየነ መረብ አገልግሎት መቋረጡን ዩፒአይ ድረ ገጽ አስታውቋል፡፡ ላገልግሎቱ መቋረጥ ምክንያቱም መሬት ውስጥ ጐጆውን የቀለሰ ሽኮኮ...

ውዝግብ ያስነሳዉ  ውድድር

በኦማን በተካሄደ ባህላዊ የግመል የውበት ውድድር ላይ ለመካፈል ከተሰባሰቡት መካከል 20 ተሳታፊዎች ሰው ሰራሽ ማጋጌጫ ወይም ማሻሻያ መጠቀማቸው በመረጋገጡ ከተወዳዳሪነት መታገዳቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ተስፋ ሰጪዉ መድሃኒት

ከባድ የሚጥል በሽታ ላለባቸው ልጆች ዘረመል ላይ ተመስርቶ በምርምር የተገኘ “ዞሬቨነርሰን” የተሰኘ መድሃኒት የበሽታውን ድግግሞሽ 91 በመቶ በመቀነስ የታካሚዎቹን ጤንነት ማሻሻሉን ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

የሰሜን ምስራቅ ግሪንላድ ብሔራዊ ፓርክ

ፓርኩ በግሪንላንድ የሚገኝ ሲሆን ስፋቱ 972 ሺህ ኪሎ ሜትር ስኩዌር ወይም ካሬ ኪሎ ሜትር ተለክቷል:: የፓርኩ ክልል 80 በመቶ በግግር በረዶ የተሸፈነም ነው:: ፓርኩ በ1974...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img