አግራሞት

የጩኽት ውድድር በውቅያኖስ ዳር

በአሜሪካ ሳንፍራሲስኮ የውቅያኖስ ዳርቻ ከመቶ በላይ በሚሆኑ ተሳታፊዎች መካከል የጩኽት ውድድር መካሄዱን ያሁ ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ አብቅቶታል፡፡ መስከረም 12/2026 እ.አ.አ በባሕር ዳርቻ የተካሄደውን...

መንጃ ፈቃድ ሳይኖረው ያሽከረከረው ዓይነስውር

የ50 ዓመቱ እንግሊዝያዊ አይነስውር መንጃ ፈቃድ ሳይኖረው ፣በምሽት ጠጥቶ 241 ኪሎ ሜትር አሽከርክሮ አደጋ ሳያደርስ በፓሊስ ቁጥጥር ስር ቢውልም በፍርድ ቤት ጥፋተኛነቱ በመረጋገጡ በእስራት፣...

ለልብ ህመም መጋለጥን የሚቀንሰው

በየእለቱ ከ60 እስከ 100 ግራም በሚደርስ መጠን ካልተፈተገ ስንዴ፣ አጃ፣ ቡናማ ሩዝ እና ገብስን ከመሣሰሉ ጥራጥሬዎች የተዘጋጀ ምግብን መመገብ የልብ እና የደም ማስተላለፊያ ስሮች...

የሁላ ሸለቆ ተፈጥሯዊ ጥብቅ ቀጣና

የሁላ ሸለቆ ተፈጥሯዊ ጥብቅ ቀጣና በእስራኤል በገሊላ ክልል በላይኛው ቀጣና ነው የሚገኘው፡፡ ቀጣናው እስከ 1950ዎቹ እ.አ.አ ረግረጋማው  ዝቅ ያለ ስፍራ የወባ ትንኝ መፈልፈያ ሆኗል...

የልብስ ንድፍ

ጀርመናዊው የልብስ ንድፍ አውጪ ሲሞን ዊከርት በቁጥጥር ካሜራዎች (ሰርቪላንስ ካሜራ) ማንነትን መለየት የማያስችል ወይም የሚደብቅ የቀለም ቅብ ያለው ሸሚዝ መስራቱን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img