አግራሞት

የማንበቢያ መነፅርን  የሚያስቀሩት

ልዩ የዓይን ጠብታዎች ማንበቢያ መነፀር ከመጠቀም እና ቀዶ ህክምና ከማድረግ በተሻለ በእርጅና ምክንያት የደከመ የማየት ችሎታን እንደሚያሻሽሉ ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን አስነብቧል፡፡ እድሜ እየገፋ...

እንደ ዓሣ – በባህር

ክሮሺያዊው ቪቶሚር ማሪች ሦስት ሜትር ጥልቀት ባለው ውኃ የተሞላ ገንዳ ውስጥ ሰጥሞ ያለ መተንፈሻ መሣሪያ እገዛ ወደ ውስጥ ስቦ በገባው ኦክስጂን ብቻ 29 ደቂቃ...

ሰሜን ዋልታ በአዛውንት ሲረታ

አሜሪካዊው አዛውንት ግግር በረዶ የተነጠፈበትን ሰሜን ዋልታ ጫፍ የመርገጥ ህልማቸውን በ95 ዓመታቸው አሳክተው ክብረወሰን መያዛቸውን የዓለም አቀፉ የድንቃድንቅ መዝገብ ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት አስነብቧል::አዛውንቱ...

የእሳተ ገሞራ ብሔራዊ ፓርክ

በሩዋንዳ ሰሜናዊ ክልል የመጥፋት አደጋ ያንዣበበባቸው ጐሬላዎች መጠበቂያ ቀጣና ነው:: ፓርኩ በኮንጐ የቬሩንጋ ብሔራዊ ፓርክ እና ከኡጋንዳው ማጋሂንጋ ጎሬላ ብሔራዊ ፓርክን ይዋሰናል:: በብሔራዊ ፓርኩ  አስሪ...

ከአመሳሰሉ አይቀር…

ጃፓናዊቷ ጠቢብ ኬይ ሜግሮ ጥላ እና ብርሃን በሚፈጥር የእርሳስ ቅብ የምትሰራቸው ስዕሎች ከጥቁር እና ነጭ ፎቶግራፍ የማይለዩ ወይም ልዩነቶችን ያጠበቡ መሆናቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img