አግራሞት

በበቀቀን የተወረረችው ከተማ

በአርጀንቲና ከቦነስአይረስ በስተደቡብ የምትገኘው ሂላሪዮ አስካሱቢ ከተማ በሺህ በሚቆጠሩ የዱር በቀቀኖች በመወረሯ በጩኽታቸውም ሆነ መሰረተ ልማት ላይ በሚያደርሱት ጥፋት ኗሪዎች መማረራቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

የመጪው ዘመን ተስፋ

ሽምብራ የተለያዩ ዝርያዎች ያሉት  ድርቅን ተቋቋሚ፣ ተመርቶ ለምግብነት ሲውልም የኘሮቲን ይዘቱ ከፍተኛ፣ ለመጪው ዘመን የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ የሚጣልበት መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ...

ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ

ኢቶሻ ብሔራዊ ፓርክ በናሚቢያ ሰሜናዊ ግዛት ነው የሚገኘው:: አጠቃላይ የፓርኩ ስፋት 22,270 ኪሎ ሜትር ስኩዌር ተለክቷል:: ወደ ፓርኩ ለማምራት 420 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን...

የተጣሉት ጥበቦች

በደች የጥበብ ስራ ውጤቶች ቤተመዘክር አዲስ የተቀጠረ የጥገና ባለሙያ፤ አሳንሰር ውስጥ ያገኛቸውን ታዋቂ የጥበብ ሥራዎች አሮጌ የቢራ ማሸጊያ ጣሳ ናቸው በሚል በቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ...

ደን አልባሹ ጡረተኛ

73ኛ ዓመታቸውን ያከበሩት ብራዚላዊው ጡረተኛ ሂሊዮ  ዳ ሲልቫ በተወለዱበት ሳኦፖሎ ከተማ ባለፉት 20 ዓመታት አርባ ሺህ የዛፍ ችግኝ ተክለው ማፅደቃቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረገጽ ለንባብ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img