አግራሞት

የዝዋይ ኃይቅ

የዝዋይ ኃይቅ ከአዲስ አበባ 162 ኪሎ ሜትር፣ ከአዳማ ከተማ ደግሞ 107 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል:: ኃይቁ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ዋና...

የራሱን የገዛዉ

ተሽከርካሪውን ካቆመበት ስፍራ የተሰረቀው ባለንብረት ከመድን ድርጀት በተሰጠው ገንዘብ የጠፋችበትን የራሱን ተሽከርካሪ ሳያውቅ መልሶ መግዛቱን ዩፒ አይ ድረ ገጽ ባለፈው ሳምንት አስነብቧል፡፡ የ36 ዓመቱ እንግሊዚያዊ...

የማይከሰሱት አጥፊዎች

በአሜሪካ ማሳቹሴት ከተማ ከ25 የሚበልጡ የተሽከርካሪዎች መስታዉት በቀጣናው በሚገኙ ባለጉትዬ ግንደቆርቁር ወፎች ምንቃር መሰባበሩን ዩፒ አይ ድረ ገጽ ከሳምንት በፊት ለንባብ አብቅቶታል:: የቀጣናው ኗሪ ጃኔል...

በልብ ህመም ለሞት መዳረግን ያባባሰዉ

የግንቦት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ዕትም ለቤት ውስጥ  መገልገያዎች  የተለያዩ ኘላስቲክ ለማምረት የሚውለው ኬሚካል በዓለም አቀፍ ደረጃ በዓመት ከ350 ሺህ ለሚበልጡ በልብ ህመም ከሚሞቱ ጋር...

የኦሞ ታችኛዉ ሸለቆ

የኦሞ የታችኛው ሸለቆ በደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ነው የሚገኘው:: ሸለቆው 165 ኪሎ ሜትር ርዝመት ተለክቷል:: ሸለቆው ከቱርካና ሐይቅ ጥቂት ኪሎ ሜትሮች የሚርቅ ሲሆን በዓለም በቅድመ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img