አግራሞት

ግዙፉ የተሽከርካሪዎች ማጓጓዣ

በዓለማችን 9100 ባለ አራት ጐማ ተሽከርካሪዎችን ጭኖ የማጓጓዝ ዓቅም ያለው መርከብ ቀደም ብሎ 8500 በመጫን አንደኛ የነበረውን በልጦ ቀዳሚ ሊሆን መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ...

ለካንሰር የሚያጋልጠው

ለንቅሳት የሚውል ቀለም በቆዳ ውስጥ ከገባ በኋላ በደም ስር መገናኛ (ሊምፍኖድ) ያልተለመደ የህዋሳት ክምችት ወይም እብጠት እንዲፈጠር በማድረግ የካንሰር ተጋላጭነትን እንደሚጨምር ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

ወፍ ዋሻ

ወፍ ዋሻ ጥብቅ የተፈጥሮ ደን በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ጣርማ በር፣ ባሶና ወረና እና አንኮበር ወረዳዎች ይገኛል። 16 ሺህ 925 ነጥብ አምስት ሄክታር መሬት...

በ42 ቀናት ለአሸናፊነት

በቻይና 97 ኪሎግራም ክብደት የነበረው የ31 ዓመቱ የቀዶ ጥገና ሀኪም አዘወትሮ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ በመስራቱ በ42 ቀናት ውስጥ 25 ኪሎግራም ቀንሶ በዓለም አቀፍ የቅርፅ...

የመዋጥ አደጋ ያንዣበበባት

በብራዚል - አማዞን ቀጣና በምትገኘው 55 ሺህ ኗሪዎችን የያዘችው ቡሪቲኩፑ ከተማ ባለፉት ጥቂት ወራት በእጅጉ እየሰፋ በመጣው ግዙፍ ሸለቆ የመዋጥ አደጋ ያንዣበበባት መሆኑን ኦዲቲ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img