አግራሞት

በነጠላ ጫማ ሮጣ ያሸነፈችዉ

በሜክሲኮ ራራሙሪ የተሰኘው ነባር ጐሣ ተወላጅ  የሆነችው የ30 ዓመቷ ወጣት በያዝነው የአውሮፓውያኑ ዓመት በጉዋቾቺ ገደላማ ሸለቆ 63 ኪሎሜትሮችን በሸፈነው “አልትራማራቶን” ባህላዊ ቀሚስ ለብሳ፣ በነጠላ...

ለመፈወስ ቀዳሚዉ መድሃኒት

በእሴቶች ላይ የተመሰረተ አድማጭነት ጥሩ አካላዊ መግባቢያ ብቻ ሳይሆን አገልግሎት አሰጣጥን በማሻሻል የጤና አጠባበቅ ስርዓትን ለውጤታማነት የሚያበቃ መሣሪያ መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ሰሞኑን...

የመጀመሪያዎቹ ቀደምት ህትመቶች

በዓለም የጋዜጣ  አሳታሚዎች ማሕበር እና በፀሃፊያን በተሰጣቸው እውቅና እና ይሁንታ ቀዳሚዎቹን አምስት ጋዜጦች እነሆ፡-አንደኛው በ1605  እ.አ.አ “ታዋቂ እና የማይረሱ” ዜናዎች በሚል በጆሃን ካርሎስ ለህትመት...

የመጀመሪያዉ ጋዜጣ በኢትዮጵያ

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ጋዜጣ “ዓዕምሮ” በ1900 ወይም በ1901 ዓ.ም ነው የተጀመረው:: ጋዜጣው አራት ገፆች ነበሩት:: በሣምንት አንድ ጊዜ ቅዳሜ ነበር ህትመቱ:: ጋዜጣው በእጅ ተገልብጦ በ24...

ለማተሚያ ማሽን መፈብረክ ፈር ቀዳጁ

ጀርመናዊው የወርቅ አንጥረኛ ጆሃንስ ጉተንበርግ በ1436 እ.አ.አ ጽሁፍን በወረቀት ላይ የሚያትም ማሽን መስራት የጀመረበት ዓመት ነበር፡፡ ከአራት ዓመታት በኋላም የማሽኑን መሰረታዊ ተንቀሳቃሽ ክፍሎች ገጣጥሞ የመጀመሪያ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img