አግራሞት

ግዙፉ ብስክሌት

ሁለት ብስክሌት አድናቂ ወይም ልዩ ፍላጐት ያላቸው የፈረንሳይ ዜጐች ሰባት ሜትር ከሰባ ሰባት ሴንቲ ሜትር ርዝመት ያለው ብስክሌት ሰርተው አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገባቸውን ኦዲቲ...

የኮንጐ ተፋሰስ ደን

የኮንጐ ደን እና ተፋሰሱ “የአፍሪካ ሳምባ፤ የዓለም የልብ ትርታ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል:: በማእከላዊ አፍሪካ የሚገኘው የኮንጐ ደን ከአማዞን ቀጥሎ በዓለማችን በስፋቱ ሁለተኛው  የሞቃታማው ቀጣና...

በእርጅና ሁለተኛ ዲግሪ

እ.አ.አ በ1940 በአሜሪካ ከስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁት ቨርጂኒያ ሂስሎፕ ከ83 ዓመታት በኋላ በ105 ዓመታቸው ሁለተኛ (ማስትሬት) ዲግሪያቸውን ማግኘታቸውን ዩፒ አይ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በ1936...

“ዝምተኛዉ ገዳይ”

በአሜሪካ ማዕከላዊ እና ምሥራቃዊ ግዛቶች በሚገኙ ከተሞች  በአስር ዓመታት ውስጥ ያልተከሰተ ከፍተኛ የሙቀት መጠን መመዝገቡን እና ሁነቱ ተባብሶ ሞትን ወደ ማስከተል ሊሸጋገር እንደሚችል ባለሙያዎች...

ነዋሪዎችን ያስቆጣው ማሻሻያ

በቻይና ሄናን ግዛት የሚገኘው 314 ሜትር ከገደል ላይ ቁልቁል የሚወረወረው ፏፏቴ ዓመቱን ሙሉ የሚፈሰው መጠን እንዳይቀንስ በሰው ሰራሽ ቱቦ በሚደገፍ ውሀ መታገዙ በነዋሪዎች ቁጣ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img