አግራሞት

መፍትሄ ለምግብ ብክነት

ለምግብነት የሚውሉ ምርቶችን የተሻሻለ ማቀዝቀዣ ባለው የአቅርቦት ሰንሰለት ለተጠቃሚው ማድረስ በዓመት ከሚባክነው አንድ ነጥብ ሦስት ሚሊዮን ቶን ግማሽ ያህሉን ማዳን እንደሚያስችል ሳይንስ ዴይሊ ድረ...

የአማዞን ደን

የአማዞን ደን በሞቃታማው የምድር ክልል የአማዞን ወንዝን እና የገባር ወንዞቹ ተፋሰስ የሚያካትት ነው:: አማዞን በፍጥነት በማደግ ላይ ያሉ ስምንት የደቡብ አሜሪካ ሀገራት ማለትም ብራዚል፣...

ድልድይን ለጥገና

በፈራረሰ አውራ ጐዳና ላይ ጊዜያዊ ድልድይ በመገጣጠም የተሽከርካሪዎች ፍሰት ሳይገታ በላዩ ላይ በመጓዝ ከስር ጥገና ማካሄድ መቻሉን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ ለንባብ አብቅቶታል:: የስዊዘርላንድ የመንገዶች...

ተሸላሚዋ ባለክብረወሰን

የስምንት ዓመቷ ታዳጊ በተለያዩ ሃገራት ስትዘዋወር በድሮን   የቀረፀችውን ተንቀሳቃሽ ምስል በፊልም ፊስቲቫል ላይ አቅርባ ከመሸለሟ ባሻገር በዓለም የድንቃድነቅ መዝገብ ስሟ ሊሰፍር መቻሉን ዩፒ አይ...

አዋሳ ሐይቅ

ሐዋሳ ሐይቅ ከአዲስ አበባ በስተደቡብ ሲዳማ ክልል፤  የአዋሳ ከተማ አካል ነው:: ኃይቁ 16 ኪሎ ሜትር ርዝመት እንዲሁም ዘጠኝ ኪሎ ሜትር ስፋት አለው። በ2,708 ሜትር...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img