አግራሞት

ተስፋ ያልቆረጠዉ ተወዳዳሪ

የ65 ዓመቱ ኬ ፓድማራጃን ላለፉት 30 ዓመታት በተካሄዱ ምርጫዎች 238 ጊዜ ተሳትፎ ቢሸነፍም በ2024 ተስፋ ሳይቆርጥ ለወረዳ የፓርላማ ተወካይነት ለመወዳደር በዝግጅት ላይ መሆኑን ኦዲቲ...

የአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ

የአርሲ ተራሮች ብሔራዊ ፓርክ በኦሮሚያ ክልል  አርሲ ዞን ይገኛል:: በብሔራዊ ፓርክነት ተከልሎ ስያሜውን ያገኘው በ2011 እ.አ.አ ሲሆን ጠቅላላ ስፋቱም 10, 876 ኪሎ ሜትር ስከዌር...

ውርስን ለተንከባካቢ

ጣሊያናዊቷ የ80 ዓመት አዛውንት አምስት ነጥብ አራት ሚሊዬን ዶላር የሚገመት ቋሚና ተንቀሳቃሽ ንብረታቸውን የአልባኒያ ዜግነት ላላት ተንከባካቢያቸው ማውረሳቸውን ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል፡፡ በጣሊያን ትሬንቶ...

አዲሱ የኅይል ምንጭ

ዕፅዋትን  ለፈጠራ መነሻ በማድረግ በወረቀት ላይ በስሱ በተነጠፉ የማግኒዥዬም ቀጫጭን ሽቦዎች አማካይነት በዓየር ውስጥ ከሚገኝ ኦክስጂን እና ውኃ የኃይል ምንጭ (ባትሪ) ማግኘት መቻሉን ቴክ...

እንቅልፍ ለደም ግፊት

በቀን ከሰባት ሰዓታት በታች ወይም ያነሰ በእንቅልፍ  የሚያሳልፉ ሴቶች በጊዜ ሂደት ለከፋ የደም ግፊት ህመም የሚጋለጡ መሆኑን ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በአሜሪካ የካርዲዮሎጂ ኮሌጅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img