አግራሞት

አጭሩ በረራ

በስኮትላንድ ስር በሚተዳደሩት ዌስትሬይ እና ፓፓ ዌስትሬይ በተሰኙ ደሴቶች መካከል ለመጓጓዝ ከሁለት ደቂቃ ያነሰ የጊዜ ምጣኔ የሚወስደው የዓየር ማጓጓዣ አጭር የንግድ የአውሮፕላን በረራ ክብረ...

የተሻለዉ አማራጭ

እጽዋትን መሠረት ያደረጉ የስጋ አማራጮች፤ ከእንስሳት የሚገኝ ስጋን ከመመገብ በተሻለ በልብ እና በደም ቧንቧ ላይ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን መቀነስ እንደሚያስችል ሳይንስ ዴይሊ ድረ ገጽ ...

ግዙፉ ብስክሌት

ሁለት ብስክሌት አድናቂ ወይም ልዩ ፍላጐት ያላቸው የፈረንሳይ ዜጐች ሰባት ሜትር ከሰባ ሰባት ሴንቲ ሜትር ርዝመት ያለው ብስክሌት ሰርተው አዲስ ክብረ ወሰን ማስመዝገባቸውን ኦዲቲ...

የኮንጐ ተፋሰስ ደን

የኮንጐ ደን እና ተፋሰሱ “የአፍሪካ ሳምባ፤ የዓለም የልብ ትርታ” የሚል ስያሜ ተሰጥቶታል:: በማእከላዊ አፍሪካ የሚገኘው የኮንጐ ደን ከአማዞን ቀጥሎ በዓለማችን በስፋቱ ሁለተኛው  የሞቃታማው ቀጣና...

በእርጅና ሁለተኛ ዲግሪ

እ.አ.አ በ1940 በአሜሪካ ከስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቁት ቨርጂኒያ ሂስሎፕ ከ83 ዓመታት በኋላ በ105 ዓመታቸው ሁለተኛ (ማስትሬት) ዲግሪያቸውን ማግኘታቸውን ዩፒ አይ ድረ ገጽ አስነብቧል:: በ1936...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img