አግራሞት

የገንዘብ ጉርሻ ለሚሮጡ ሠራተኞች

በቻይና የሚገኘው የወረቀት አምራች ኩባንያ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ለማበረታታት በየዕለቱ ለሚሮጡ ሠራተኞቹ በዓመቱ መጨረሻ የገንዘብ ጉርሻ እንደሚሰጥ ኦዲቲ ሴንትራል ድረ ገጽ አስነብቧል:: በቻይና ጉዋንዶንግ ግዛት የሚገኘው ወረቀት አምራች ኩባንያ ላለፉት ዓመታት በተለመደው መልኩ ዓመታዊ አፈፃፀምን...

ዘብ አንቂዎቹ ዝይዎች

በብራዚል ሳንታካንታሪና ግዛት የሚገኝ ማረሚያ ቤት ለጥበቃ የሚያገለግሉ ውሾቹን ያልተለመደ ድምጽ ሲሰሙ በከፍተኛ ጩኸት ጥበቃዎችን በሚያነቁ የዝይ መንጋ መተካቱን ኦዳቲ ሴንትራል አስነብቧል:: ድረ ገጹ እንዳስነበበው በብራዚል ማረሚያ ቤት ባለፉት...

ሀረማያ ሐይቅ

የሀረማያ (በቀድሞ አጠራሩ ዓለም ማያ) ሐይቅ ከአዲስ አበባ በ505፣ ከሀረር ከተማ ደግሞ በ14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ይገኛል:: የሐይቁ ተፋሰስ 50 ኪሎ ሜትር ተለክቷል:: የሐይቁ የጐን ርዝመት ሰባት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img