ምጣኔ ሀብት

የመኸር እርሻዉ ሲፈተሽ

የግብርና ሥራ ዓመቱን ሙሉ የሚከወን ተግባር ቢሆንም ክረምት ግን ከሌሎች ጊዜያት በተለየ የሚበዛበት ነው። አርሶ አደሩ ሩጫው ከጊዜ፣ የተፈጥሮ ኡደትን ተከትሎ ከሚዘንበው ዝናብ ጋር...

ፀጋዎችን ለመጠቀም …

በኢትዮጵያ አጠቃላይ ለእርሻ ከሚውለው መሬት ከ35 በመቶ የሚበልጠውን የአማራ ክልል እንደሚሸፍን መረጃዎች ያሳያሉ። ክልሉ ለሰብል ልማትም ሆነ ለእንስሳት እርባታ ምቹ የአየር ንብረት፣ በቂ የውኃ...

ሐይቁን እንዳናጣዉ …

የጣና ሐይቅ በኢትዮጵያ ከሚገኙ የውኃ አካላት በስፋት ትልቁ ሐይቅ እንደሆነ እሸቴ ደጀን (ዶ/ር) የጣና ሐይቅ ዓሳ ኃብትና ዘላቂ ልማት በሚል መጽሐፋቸው አስፍረዋል:: በጥልቀቱም በአማካኝ ...

ሰላምን አጥብቆ የሚሻዉ…

ግብርና መር የኢኮኖሚ ፖሊሲን የምትከተለው ኢትዮጵያ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እያጋጠማት ያለው ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ፣ ድርቅ፣ የግብርና ግብዓት አቅርቦት እጥረት በወቅቱ ካለመቅረብ ጋር ተያይዘው በምርታማነት...

ለሰው ልጅ እስትንፋስ …

በኢትዮጵያ በ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከሀገሪቷ የመሬት ቆዳ ስፋት ውስጥ 60 በመቶው የሚሆነው በደን የተሸፈነ እንደነበር ድርሳናት ያስነብባሉ። በተለይም በዓፄ ዳዊት፣ በንጉሥ ዘርዐ ያዕቆብ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ