ምጣኔ ሀብት

ግብርናዉን ለማዘመን …

የግብርናው ዘርፍ የኢትዮጵያን ምጣኔ ሀብት በዘላቂነት የማሳደግ እና የምጣኔ ሀብቱ መዋቅራዊ ሽግግርን እውን ለማድረግ ከፍተኛውን ሚና ይጫወታል። በመሆኑም የኢትዮጵያ መንግሥት የግብርና እና ገጠር ልማት...

የበልግ ሰብል ልማት ከየት ወዴት?

ኢትዮጵያ በምግብ ሰብል ራሷን ለመቻል፣ ለኢንዱስትሪ ግብዓት እና የውጭ ምንዛሬ ለማግኘት ከመኸር ሰብል በተጨማሪ ለበልግ ሰብል ልማት ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ትገኛለች። ምጣኔ ሀብቷንም ሆነ የምግብ...

ምቹ አካባቢን ለመፍጠር …

የአማራ ክልል የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን ከዞን፣ ከከተማ አሥተዳደሮች፣ ከብሔራዊ ፓርኮች እና ከማሕበረሰብ ጥብቅ ስፍራ ጽ/ቤት የዘርፉ መሪዎች ጋር የ2017 በጀት ዓመት የስምንት...

የትራንስፎርሜሽን ዕቅዱ ምን ይዟል?

የሀገራችን ግብርና አንጋፋ ዘመንን ያስቆጠረ ቢሆንም ከዕድሜው ጋር ወደፊት መራመድ አልተቻለውም፤ በመሆኑም ኢትዮጵያዊያንን እንኳን ሙሉ በሙሉ መመገብ እንደተሳነው በየጊዜዉ ይደመጣል ። ችግሩን ለመፍታት ታዲያ...

የኮሪደር ልማት እመርታ

የመንገድ ኮሪደር ልማት በዓለማችን አያሌ ውድ እና ውብ ዘመናዊ ከተሞችን ፈጥሯል። በኮሪደር ልማት ከተሞች ማሕበራዊ ግንኙነታቸውን ማጠናከር፣ የእግረኞችን ደህንነት እንዲጠበቅ እና ንፁህ አየር እንዲነፍስ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ