ምጣኔ ሀብት

የተለፋበት ባክኖ እንዳይቀር …

በአማራ ክልል በ2016/2017 የምርት ዘመን አምስት ነጥብ ሁለት ሚሊዮን ሄክታር መሬት በተለያዩ የሰብል ዓይነቶች ተሸፍኗል። ለዚህም በርካታ ቅድመ ዝግጅት ተደርጎ ወደ ሥራ መገባቱን ከክልሉ...

በኩር በ30 ዓመታት ጉዞዋ

መንግሥትን እና ሕዝብን እንደ ድልድይ ሆነው ከሚያገለግሉት መካከል መገናኛ ብዙኃን አንዱ ነው። ለዚህም በኵር ጋዜጣ ሐምሌ 9 ቀን 1986 ዓ.ም  ጀምራ በአንድ  እና በሁለት...

ልማት ያለ ግብር…

በኢትዮጵያ የግብር እና የቀረጥ አጀማመር ከመንግሥታት አመሠራርት ጋር  የተቆራኘ ነው። ከ15ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ ማዕከላዊ መንግሥት እየተጠናከረ እስከመጣበት ጊዜ የነበረው የግብር አሰባሰብ የተበታተነ...

“ውኃ አይፍሰስ መሬትም ፆም አይደር”

የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ጥናት እንደሚያሳዩት በአማራ ክልል በመስኖ የሚለማ ሁለት ነጥብ አምስት ሚሊዮን ሄክታር መሬት ቢኖርም ጥቅም ላይ የዋለው ግን ከ11 በመቶ በታች...

ልፋቱ ፍሬ እንዲያፈራ …

የህዳር  16 ቀን 2017 ዓ.ም ወቅቱ፦ “ተጓዘ ማልዶ ጥጋጥጉን፣ አጭዶ ሊከምር አዝመራውን!” የሚለው ኢትዮጵያዊ ብሂል በተግባር የሚታይበት ነው። ምክንያቱም አርሶ አደሩ የድካሙን ፍሬ የሚጨብጥበት ጊዜ ነውና። በአሁኑ...
spot_img

በብዛት የተነበቡ