ርዕሰ አንቀፅ

ሕብረት ሥራ ማሕበራት ገበያን ለማረጋጋት!

በአሁኑ ወቅት በሀገራችን የሚታየው የኑሮ ውድነት እና የገበያ አለመረጋጋት በማሕበረሰቡ የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ከባድ ጫና እየፈጠረ ይገኛል:: ከዋጋ ንረቱ በተጨማሪም የምርት አቅርቦት እጥረት...

የአገልግሎት አሰጣጡ ተጠናክሮ ይቀጥል፤ ወደ ሌሎች ተቋማትም ይስፋፋ!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተገንብቶ በአማራ ክልል አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ዘመናዊ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ቀደም ሲል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ...

በዓድዋ የድል መንፈስ በመራመድ ችግሮቻችንን እንፍታ!

ኢትዮጵያውያን  የጎሳ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የባህል  ልዩነት፣ የቦታ ርቀት ሳይወስናቸው ከያሉበት  ተጠራርተው ወራሪውን የጣሊያንን ጦር ዓድዋ ላይ ድል ካደረጉት እነሆ 130 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የካቲት 23...

መፍትሔ አመላካች ድምጾች ሊደመጡ፣ ከገባንበት ችግርም ፈጥነን ልንወጣ ይገባናል!

ኢትዮጵያ ሀገራችን በታሪኳ ካጋጠሟት ችግሮች የከፋ ሊባል በሚችል ችግር ውስጥ ገብታ ትገኛለች:: የውጪ ወራሪ ጠላት መጣ ሲባሉ ከዳር እስከ ዳር ተጠራርተው አንድ ኾነው በመፋለም የሀገራቸውን ክብር...

የንግግር ጊዜዉ አሁን ነው!!

ከውይይት፣ ከንግግር፣ ከድርድር፣ ከሙግት፣ ከመደማመጥ፣ ከትንተና፣ ከቢሆናዊ ሐሳቦች የራቀ ፖለቲካ ሾተላይ መሆኑ አይቀሬ ነው። ሾተላይ ፖለቲካ የፀና ሀገረ መንግሥት እና ማህበራዊ ሰላምን ለማስፈን ዕድል የለውም። በበርካታ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img