ርዕሰ አንቀፅ

የተማረ ዜጋ ለማፍራት በጋራ እንቁም!

ኢትዮጵያዊያን ለትምህርት ያላቸውን ልዩ ክብር ለመግለጽ “የተማረ  ሰው  ይግደለኝ”   ሲሉ  ይሰማሉ::   የተማረ ሰው ምክንያታዊ ፣   የሞራል እና የማሰብ ችሎታው ከፍተኛ  እንደሆነ ጽኑ እምነት አላቸው:: ኢትዮጵያዊያን...

በዕቅዱ ለመሻገር የድርሻችንን እንወጣ!

ዕቅድ አንድን የልማት ሥራ በተወሰነ ጊዜ ለማከናወን በቅድሚያ የሚዘጋጅ፣ የመነሻ ነጥብን፣ የማስፈፀሚያ ስልቱንና የመድረሻ ውጤቱን የሚያመላክት፣ የተወሰነ ዓላማን ለማሳካት የሚያስፈልግ ሀብትን የምንወስንበት፣ የተግባራትን ቅደም...

ስብራቱን ለመጠገን ሁላችንም እንረባረብ!

የተሻለ ነገን ማለም የሰው ልጆች ሁሉ ራዕይ እና ፍላጎት ነው። ይህን ራዕይ እና ፍላጎት ለማሳካት ደግሞ ዘመኑን የዋጀ ዕውቀት እና ክህሎትን ይጠይቃል። ለዚህም ዋና...

ሰላምን ለማረጋገጥ ሁሉም የድርሻውን ይወጣ!

ላለፉት ሁለት ዓመታት በአማራ ክልል የተካሄደው እና አሁንም የቀጠለው ግጭት ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል፤ እያደረሰም ይገኛል፡፡  በርካታ ሰዎች ሕይዎታቸውን አጥተዋል፤ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል፤ በግለሰቦች ላይ...

ችግኞችን በመንከባከብ፤ ለፍሬ እናብቃ!

ኢትዮጵያ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን እየተገበረች ትገኛለች፡፡ ባለፉት ስድስት ዓመታት 40 ቢሊዮን ችግኞችን የተከለችው ኢትዮጵያ፤ በ2017 የክረምት ወቅትም ሰባት ነጥብ አምስት...

የሕዳሴው ግድብ- የኢትዮጵያውያን ቁጭት ማሳያ

“ዓባይ ጉደል ብለው አለኝ በታህሣሥ የማን ሆድ ይችላል እስከዚያው ድረስ” ለተረት የታደለ፤ ለአፍ የጣፈጠ ወንዝ እንደ ዓባይ  የለም:: አንዳንድ ሰው ምንም ዓይነት ተረትና ምሳሌ ባይችል ቢያንስ...

የሕዝብም የመንግሥትም ትልቅ ግብ

በባህላዊ መንገድ በማረስ፣ እንደ በፊቱ ዝናብን ጠብቆ በማምረት እንዲሁም  በመኸር እርሻ ላይ ብቻ በመንጠልጠል በምግብ እህል ራስን መቻል አይቻልም፡፡ እንደተለመደው በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ...

እንኳን ከሰው ከዛፍ የተጠጋን የማክበር እሴት ባለቤት!

ብዙ ጊዜ አስከፊ ጦርነቶች በውይይት ሲቋጩ አይተናል፡፡ ነገር ግን ጦርነት ትቶት ከሚሄደው ዳፋ አንዱ ከአንዱ ትምህርት ባለመውሰዱ ሁሉም በዙር ዋጋ ይከፍላል፡፡ ይህን እያየን የንግግርን እና...

ለውይይቱ ውጤታማነት የድርሻችንን  እንወጣ!

ግጭት እና  ጦርነት የዓለማችን የዘወትር ክስተቶች ናቸው፡፡  ውስን ሀገራት ከእነዚህ ሰው ሠራሽ ችግሮች ወጥተው በሁሉም ዘርፍ በሥልጣኔ እና በልማት ጎዳና ሲራመዱ ጥቂቶቹ  ለመጥፋት ተገደዋል። በአገራችን...

ትኩረት –  ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት

የግብርናዉ ዘርፍ  የኢኮኖሚ መሰረት በመሆኑ ዘርፉን በማዘመን እና ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥሩ እየጨመረ የሚሄደዉን ህዝብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ የዉዴታ ግዴታ...

የፋይዳ መታወቂያን በማውጣት  የበረከቶቹ ተጠቃሚ እንሁን!

ያደጉ ሄገራት የዜጎቻቸዉን መለያ አንድ ብቻ እና ወጥ  እንዲሆን ስራወችን ሰርተዋል፤ ሥርዓት ዘርግተዋል። ለምሳሌ በአሜሪካ የአንድ ግዛት ነዋሪ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም የመንጃ ፈቃድ አለው።...

የሀገር ውስጥ ዜና

“ማንኛውንም ሥራ መሥራ እንችላለን!” አካል ጉዳተኞች

አካል ጉዳተኞች መብታቸው እና  ጥቅማቸው እንዲከበር ማኅበረሰቡ ድጋፍ ማድረግ...

የብቁ ወጣት መርሐ ግብር ተጀመረ

በተባሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና በማስተርካርድ...

የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደርጋታል ተባለ

የኮሪደር ልማቱ ባሕር ዳር ከተማን ከአፍሪካም ባለፈ በዓለም አቀፍ...

ሴት  ነጋዴዎች በዲጂታል ገበያው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ተጠየቀ

ከሰሞኑ በአማራ ክልል ለአነስተኛ እና ለመካከለኛ የንግድ አንቀሳቃሾች የብድር...

የመሶብ አገልግሎት ተስፋ ተጥሎበታል

መሶብ የአንድ ማዕከል ከብልሹ አሠራር የጸዳ ቀልጣፋ አገልግሎትን በዲጂታል...
spot_img