ርዕሰ አንቀፅ

የነገይቱ ኢትዮጵያ የሕልውና መሠረት!

ሀገራችን ኢትዮጵያ በታሪኳ ጠብቃ ያቆየችው የተፈጥሮ ሀብት እና የደን ሽፋን በጊዜ ሂደት በሰው ሰራሽና በተፈጥሯዊ አደጋዎች ምክንያት ክፉኛ ተጎድቶ ቆይቷል። የአፈር መሸርሸር፣ የደን መጨፍጨፍ፣...

ምክክር-  ወደ አሸናፊነት የምንሸጋገርበት የታሪክ ምዕራፍ ነው!

ኢትዮጵያ የብዙ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች፣ የባህልና የቋንቋዎች ህብረ-ቀለማት ያሸበረቀች የጋራ መኖሪያችን ናት። ይህ ብዝሃነት የውበታችንና የጥንካሬያችን ምንጭ መሆን ሲገባው፣ የታሪክ አጋጣሚዎችና የፖለቲካ ቅራኔዎች በጥርጣሬና በግጭት...

በምክክር ችግርን እንፍታ ሀገርን እናጽና!

ሀገራዊ ምክክር በተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች መካከል የሀሳብ ልዩነቶች ሲፈጠሩና ያንን ልዩነት ለመፍታት በታለመ ሁሉን አቀፍ ውይይት   የሚካሄድ ነው፡፡ ይህ ሂደት በከፍተኛ የፖለቲካ ቀውስ ወቅት፣...

የአገልግሎት አሰጣጡ ተጠናክሮ ይቀጥል፤ ወደ ሌሎች ተቋማትም ይስፋፋ!

መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መስጫ ተገንብቶ በአማራ ክልል አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ ይህ ዘመናዊ የአገልግሎት መስጫ ማዕከል ቀደም ሲል በመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥ...

በዓድዋ የድል መንፈስ በመራመድ ችግሮቻችንን እንፍታ!

ኢትዮጵያውያን  የጎሳ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የባህል  ልዩነት፣ የቦታ ርቀት ሳይወስናቸው ከያሉበት  ተጠራርተው ወራሪውን የጣሊያንን ጦር ዓድዋ ላይ ድል ካደረጉት እነሆ 130 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የካቲት 23...

ለሰባተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማነት የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

ምርጫ ሥልጣን በመሣሪያ ሳይሆን በድምፅ መስጫ ወረቀት ብቻ እንዲሸጋገር በማድረግ ሀገርን ከትርምስና ከጦርነት የሚያድን፣ ዴሞክራሲን የሚያሰፍን፣ ልማትን የሚያፋጥን  ትልቅ የፖለቲካ ተግባር ነው። በርካታ ሀገራት በልማት...

ሰላም ለኢትዮጵያ!

የውስጥ ግጭት የውጪ ጠላቶች በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ይገቡ ዘንድ በር የሚከፍት ክስተት ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የውስጥ ግጭት  ለአንድ ሀገር ህልውና እና ለሉዓላዊነት ትልቅ ስጋት...

ባሕላዊ ዕሴቶችን በመጠቀም ዘላቂ ሰላምን እናስፍን!

ሀገራት በተለያዩ ምክንያቶች የርስ በርስ ግጭቶች ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላሉ፡፡ በርስ በርስ ግጭቱም በርካታ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል፡፡ ክቡሩ የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ለዘመናት ተደክሞበት የተፈራ ሀብት ይወድማል፡፡ የሀገራቱን...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል!

ሰላም የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ፣ “ሰላም ማለት ፍፁም ጤና፣ እረፍት፣ ዕርቅ ፣ፍቅር፣ አንድነት ማለት ነው’’ በማለት በይነውታል። ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። የሰው...

በዓላት ለገጽታ ግንባታ  እና ለኢትዮጵያ ከፍታ!

ኢትዮጵያ የድንቅ ባህል እንዲሁም የመስህብ ስፍራዎች  ባለቤት ናት፡፡ የራሷ ቋንቋ እና ፊደል፣ ያመጋገብም ሆነ ያለባበስ ሥርዓት ያላት አስደማሚ ሀገር ናት፡፡ አራቱ  የሙዚቃ ቅኝቶች የተፈጠሩት...

የኢንቨስትመንት ዘርፉ አሁንም የላቀ ትኩረት እና ርብርብ ይሻል!

ኢትዮጵያ ሰፊ እና  ሁሉን አብቃይ ለም መሬትን ከምቹ የአየር ንብረት ጋር አጣምራ ይዛለች፡፡ ይህም ምቹ ሁኔታ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት (ገንዘብን፣ ጉልበትን እና ዕውቀትን ተጠቅሞ የማልማት...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img