ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

ለሰላም መሸነፍ አሸናፊነትም፤ አትራፊነትም ነው!

ሽማግሌ ማለት በዕድሜው፣ በልምዱ፣ በጥበብና በተግባራዊ  ብልህነትን ያረጋገጠ ሰው ሲሆን በማህበረሰብ ውስጥ የሚፈጠርን ግጭት የሚፈታ፣ የሚያስታርቅና የሚያስማማ ሰው ማለት ነው። ለሽምግልና የሚመረጥ ሰውም የሚታፈር፣...

ቱሪዝምን በማነቃቃት ሀገርን ማሳደግ ይገባል!

ቱሪዝም  የስራ እድል ፈጠራን በማበረታታት በርካታ ወጣቶች አካባቢያቸውን ሳይለቁ ልዩ ልዩ የፈጠራ ስራወቻቸውን እና ባህላዊ መገለጫወቻቸውን እየሰሩ ለገበያ በማቅረብ ገቢ እንዲፈጥሩ በማስቻል ራሳቸውንና ቤተሰቦቻቸውን...

  አሰራሮችን በማዘመን ሙስናን እንከላከል

     ሙስና ጠንክሮ መሥራትን የሚኮንን፣ ሳይሠሩ መብላትን የሚያጀግን፣ የአጋርነትን ሞራል የሚሰብር፣ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን እና አጠቃላይ ዘላቂ ልማትን የሚገታ ነው። ሙስና በሃይማኖታዊ  አስተምህሮ  ሀጢያት፣...

የውኃ አጠቃቀምን በማሻሻል የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ያስፈልጋል!

በዓለም አቀፍ ደረጃም ሆነ በኢትዮጵያ የመስኖ ልማት የሰው ልጆችን አሁናዊ የምግብና የኢንዱስትሪ ግብዓት ፍላጎት ከ40 እስከ 50 በመቶ ድረስ የሚሸፍን መሆኑን የተለያዩ ጥናቶች ያመለክታሉ።...

“መሶብ”ን ለዘመነ አገልግሎትና ለስልጡንነት መጠቀም ያስፈልጋል

በመንግሥት ተቋማት ብዙዎች ከሚማረሩባቸው ጉዳዮች መካከል ዋነኛው የአግልግሎት አሰጣጥ አለመዘመን ነው።  አንድን አገልግሎት ለማግኘት ያለው መባዘን የአገልግሎት ፈላጊውን ውድ ጊዜ እና ጉልበት የሚበላ ነበር። ኢትዮጵያ...

የምርት ብክነትን ለመቀነስ የሚደረገዉ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት!

በሀገራችን በኢትዮጵያም ሆነ በአማራ ክልል የበጋ መስኖን ጨምሮ  አዳዲስ መሬቶችን ወደ ምርት በማስገባት፣ ዘመናዊ የምርት ማሳደጊያ ቴክኖሎጂዎችንም በመጠቀም ምርታማነትን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው፡፡ ምርትን ለማሳደግ...

የባሕር በር… መልስ የሚያሻዉ ጥያቄ 

“ቀይ ባሕር ደማችን አሁንም ቀይ ናት ጀግኖች በትግላቸው እስካሁን ያቆዩዋት…” ቅድመ ግንቦት 1983 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሬድዮ እንዲሁም ቴሌቪዥን ከፍ ብሎ ይደመጥ የነበረ የዘፈን ግጥም ነው:: ግጥሙ...

ተጠናክሮ ሊቀጥል የሚገባው መልካም ጅምር

የትኛውንም ዓይነት ቋንቋ መማር እና ማስተማር ጥቅም እንጂ አንዳችም ጉዳት የለውም:: ቋንቋ ለየትኛውም ሰው ሆነ ማኅበረሰብ የመገናኛ መሣሪያው ነው፤ ይህንን መሣሪያ ለግንኙነት መጠቀም ብልህነትም...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img