ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

በዓድዋ የድል መንፈስ በመራመድ ችግሮቻችንን እንፍታ!

ኢትዮጵያውያን  የጎሳ፣ የቋንቋ፣ የሃይማኖት፣ የባህል  ልዩነት፣ የቦታ ርቀት ሳይወስናቸው ከያሉበት  ተጠራርተው ወራሪውን የጣሊያንን ጦር ዓድዋ ላይ ድል ካደረጉት እነሆ 130 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የካቲት 23...

ለሰባተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ ስኬታማነት የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው ይቀጥሉ!

ምርጫ ሥልጣን በመሣሪያ ሳይሆን በድምፅ መስጫ ወረቀት ብቻ እንዲሸጋገር በማድረግ ሀገርን ከትርምስና ከጦርነት የሚያድን፣ ዴሞክራሲን የሚያሰፍን፣ ልማትን የሚያፋጥን  ትልቅ የፖለቲካ ተግባር ነው። በርካታ ሀገራት በልማት...

ሰላም ለኢትዮጵያ!

የውስጥ ግጭት የውጪ ጠላቶች በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ይገቡ ዘንድ በር የሚከፍት ክስተት ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የውስጥ ግጭት  ለአንድ ሀገር ህልውና እና ለሉዓላዊነት ትልቅ ስጋት...

ባሕላዊ ዕሴቶችን በመጠቀም ዘላቂ ሰላምን እናስፍን!

ሀገራት በተለያዩ ምክንያቶች የርስ በርስ ግጭቶች ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላሉ፡፡ በርስ በርስ ግጭቱም በርካታ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል፡፡ ክቡሩ የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ለዘመናት ተደክሞበት የተፈራ ሀብት ይወድማል፡፡ የሀገራቱን...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል!

ሰላም የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ፣ “ሰላም ማለት ፍፁም ጤና፣ እረፍት፣ ዕርቅ ፣ፍቅር፣ አንድነት ማለት ነው’’ በማለት በይነውታል። ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። የሰው...

በዓላት ለገጽታ ግንባታ  እና ለኢትዮጵያ ከፍታ!

ኢትዮጵያ የድንቅ ባህል እንዲሁም የመስህብ ስፍራዎች  ባለቤት ናት፡፡ የራሷ ቋንቋ እና ፊደል፣ ያመጋገብም ሆነ ያለባበስ ሥርዓት ያላት አስደማሚ ሀገር ናት፡፡ አራቱ  የሙዚቃ ቅኝቶች የተፈጠሩት...

የኢንቨስትመንት ዘርፉ አሁንም የላቀ ትኩረት እና ርብርብ ይሻል!

ኢትዮጵያ ሰፊ እና  ሁሉን አብቃይ ለም መሬትን ከምቹ የአየር ንብረት ጋር አጣምራ ይዛለች፡፡ ይህም ምቹ ሁኔታ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት (ገንዘብን፣ ጉልበትን እና ዕውቀትን ተጠቅሞ የማልማት...

ለሰላም መስፈን የየድርሻችን እንወጣ!

በአማራ ክልል በተከሰተዉ የጸጥታ መደፍረስ እና ግጭት  ምክንያት በክልሉ ነዋሪወች ላይ በርካታ ሰብኣዊ፣ ማህበራዊ፣ ቁሳዊ  እና ፖለቲካዊ ኪሳራወችን አስከትሏል፡፡ ይህም በክልሉ ውስጥ ሰላም  እንዳይሰፍን፣...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img