ርዕሰ አንቀፅ

ሰላም ለኢትዮጵያ!

የውስጥ ግጭት የውጪ ጠላቶች በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ይገቡ ዘንድ በር የሚከፍት ክስተት ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የውስጥ ግጭት  ለአንድ ሀገር ህልውና እና ለሉዓላዊነት ትልቅ ስጋት...

ባሕላዊ ዕሴቶችን በመጠቀም ዘላቂ ሰላምን እናስፍን!

ሀገራት በተለያዩ ምክንያቶች የርስ በርስ ግጭቶች ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላሉ፡፡ በርስ በርስ ግጭቱም በርካታ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል፡፡ ክቡሩ የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ለዘመናት ተደክሞበት የተፈራ ሀብት ይወድማል፡፡ የሀገራቱን...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል!

ሰላም የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ፣ “ሰላም ማለት ፍፁም ጤና፣ እረፍት፣ ዕርቅ ፣ፍቅር፣ አንድነት ማለት ነው’’ በማለት በይነውታል። ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። የሰው...

ሙስናን ለመከላከል የተጀመሩ ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል!

“ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል” የተሰኜ ድርጅት ኢትዮጵያን በሙስና ካለም አገራት በ99ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል፡፡ በኢትዮጵያ ለሚስተዋለው የሙስና ችግር መስፋፋት ቀዳሚው ምክንያትም ከሰዎች አመለካከት ጋር የተያያዘው ኾኖ...

ማቆሚያ ያጣዉ የዋጋ ውድነት!

የኑሮ ውድነት እና የገበያ አለመረጋጋት አሁንም የዜጎች ፈተና ሆኖ ቀጥሏል፡፡ የምግብ ሸቀጦች እና ምርቶች ላይ ቀደም ሲል ተከስቶ የነበረዉ የዋጋ ጭማሪ ሳያንሰዉ ከሰሞኑ ደግሞ...

ትኩረት ለኮሪደር ልማት

ሐገራት ለማህበረሰባቸው ሁለንተናዊ ደህንነት እና ጤናማ ህይወት   በየወቅቱ ልዩ ልዩ ተግባራትን ያከናዉናሉ። ከተግባራቱ መካከልም የኮሪደር ልማት አንዱና ዋነኛው ነው። የኮሪደር ልማት ሥራዎች በተለይም ህዝብ...

የግብዓት አቅርቦት ለነገ የማይባል ተግባር ነው!

ኢትዮጵያ  የምግብ ዋስትናዋን ለማረጋገጥ እና በዓለም ገበያ ተፈላጊ  ምርቶችን በስፋት ለማምረት ለአፈር  ማዳበሪያ ከፍተኛ ወጪ በየጊዜዉ   ታወጣለች፡፡ ለአብነት መንግሥት ለ2017/18 የምርት ዘመን የሚያስፈልገውን 24...

ዓድዋ- አንድ የመሆን ምልክት!

ዓድዋ ሲነሳ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች ምክንያቱ ደግሞ የአድዋ ድል ኢትዮጵያ ነጻነቷን አስከብራ ዛሬ ድረስ እንድትዘልቅ ያስቻለ የኢትዮጵያውያን የአንድነት ማሳያ የጥቁር ሕዝብ ኩራትም ነው። ዓድዋ ላይ...

ትኩረት ለሰብዓዊ ድጋፍ!

በያካባቢው የሚከሰቱ  ግጭቶች እና ጦርነቶች እጁን ለሰብአዊ ድጋፍ የሚዘረጋው ያለም ሕዝብ ቁጥር ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዲጨምር እያደረጉ ነው፡፡ እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ2019  ሰብዓዊ...

እንፍጠን!

በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም እጦት በክልሉ ሕዝብ ማሕበራዊ እንቅስቃሴ፣ በልማት እና በመልካም አስተዳደር ላይ ከፍተኛ ጫና ፈጥሯል፡፡ የፀጥታው አለመረጋጋት ክልሉን በትምህርት፣ በጤና፣ በምጣኔ ሀብት…...

ተፈጥሮን መጠበቅ ራስን መጠበቅ ነው!

የሰዉ ልጆች በምቾት እና በህይወት ይኖር ዘንድ ከፈጣሪ ከተሰጣቸዉ ገጸ በረከቶች መካከል አንዷ ለሆነችዉ መሬት ተገቢውን እንክብካቤ እና ጥበቃ ባለማድረጉ አሁን ላይ በየአካባቢዉ ከፍተኛ...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img