ርዕሰ አንቀፅ

ሰላም ለኢትዮጵያ!

የውስጥ ግጭት የውጪ ጠላቶች በውስጥ ጉዳይ ጣልቃ ይገቡ ዘንድ በር የሚከፍት ክስተት ነው፡፡ በዚህም የተነሳ የውስጥ ግጭት  ለአንድ ሀገር ህልውና እና ለሉዓላዊነት ትልቅ ስጋት...

ባሕላዊ ዕሴቶችን በመጠቀም ዘላቂ ሰላምን እናስፍን!

ሀገራት በተለያዩ ምክንያቶች የርስ በርስ ግጭቶች ውስጥ ሲገቡ ይስተዋላሉ፡፡ በርስ በርስ ግጭቱም በርካታ ችግሮች ያጋጥሟቸዋል፡፡ ክቡሩ የሰው ሕይወት ይጠፋል፤ ለዘመናት ተደክሞበት የተፈራ ሀብት ይወድማል፡፡ የሀገራቱን...

ለሰላም መስፈን ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል!

ሰላም የሚለውን ቃል አለቃ ኪዳነ ወልድ፣ “ሰላም ማለት ፍፁም ጤና፣ እረፍት፣ ዕርቅ ፣ፍቅር፣ አንድነት ማለት ነው’’ በማለት በይነውታል። ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው። የሰው...

ሰላምን ማስፈን የሁሉም ኃላፊነት ነው!

መነጋገርንና መወያየትን ቅድሚያ በመስጠት አትራፊውን መንገድ መከተል መሸነፍ ሳይሆን ለሰላም ዋጋ መስጠትና የህዝብን ህልውና ማስቀደም ነው፤ ከህዝባዊ ውይይቶች የሚገኙ ግብዓቶች ሀገርን ያተርፋሉ፡፡ ከመነጋገር አልፎ...

በዓላት ለህብረ ብሔራዊነት

ኢትዮጵያ በአለም ቅርስነት በርካታ የመስህብ ቦታወችን፣ የማይዳሰሱ ሐይማኖታዊ እና ባሕላዊ ክዋኔወችን  በማስመዝገብ ተጠቃሽ ከሆኑ ሀገራት ተርታ ተጠቃሽ ናት። በክልላችንም የላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት፣ የጎንደር...

ለጋራ ሀገር የጋራ ትርክትን መገንባት

ኢትዮጵያውያን የዘር የቀለም የቋንቋ እንዲሁም የእምነት ልዩነቶች ሣይገድቧቸዉ ከጫፍ ጫፍ ያሉ በሙሉ ለዘመናት በአንድነት ያኖራቸው፣ ያጋመዳቸዉ እና ያስተሳሰራቸዉ  በርካታ የጋራ እሴቶች  ባለቤቶች ናቸው። ይሁንና...

ለታላቁ ተቋም ራዕይ መሳካት ጥረቶች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል!

የብዙኃን መገናኛ ለአንድ ሀገር ፖለቲካዊ፣ ምጣኔ ሀብታዊ እና ማሕበራዊ እድገት ወሳኝ ሚና ይጫዎታል፡፡ የተፋጠነ የዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እውን ይሁን ከተባለ ጠንካራ የብዙኃን መገናኛ ተቋም...

ቅንጅታዊ አሠራር – ሙስናን ለመከላከል!

ሙስና በኢትዮጵያ አሁንም አሳሳቢ ሆኖ እንደቀጠለ ነው፡፡ የሕዝብ ሀብት እና ሥልጣንን ለግል ጥቅም በማዋል ወገኖቻቸው የዕለት ጉርስ አጥተው እየተቸገሩ በእርዳታ የተገኘን እህል ሳይቀር የሚቀራመቱ...

ከሁላችንም የሚጠበቅ ጉልህ ተግባር!

በአማራ ክልል በየጊዜው የሚከሰቱ ሰው ሠራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች ለዜጎች የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ፈተና ሲሆኑ ይስተዋላሉ። ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ እና ጎርፍ በሰብል ላይ የሚያደርሰው...

የጋራ ጥረት ለጋራ ተጠቃሚነት!

የአማራ ክልል በሰው ሠራሽ እና ተፈጥሯዊ የመስህብ ሀብቶች የታደለ ነው፡፡ ከታህሣሥ መጨረሻ ጀምሮ በየዓመቱ የሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት እና ባሕላዊ ክዋኔዎችም ክልሉን የበርካታ ጎብኝዎች መናኸሪያ እንዲሆን ያደርጉታል፡፡...

የላቀ ጥረት ለተወዳዳሪነት እና ተመራጭነት!

በኩር ሳምንታዊ ጋዜጣ ሆና የተመሠረተችው የዛሬ 30 ዓመት ታህሣሥ 7 ቀን 1987 ዓ.ም. ነበር፡፡ ያኔ ዜና ገጽን ጨምሮ ስድስት አምዶች ነበሯት፤ የገጿ ብዛት ስምንት፣...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img