ርዕሰ አንቀፅ

የሙስናን አዙሪት እንስበር!

ሙስና በሀገር ምጣኔ ሀብት፣ በፍትሕ ሥርዓት እና በኅብረተሰብ የሥነ-ምግባር እሴት ላይ ከፍተኛ ጠባሳ የሚጥል ችግር ነው። ስለሆነም የሙስናን አዙሪት መስበር ግድ ይላል፡፡ የሙስናን አዙሪት ለመስበር...

ጠንካራ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት!

መሪዎች፣ ፓርቲዎች፣ ርዕዮተ ዓለማት፣ መንግሥታት ይቀያየራሉ፡፡ በአንጻሩም ሀገር በሀገርነቷ ጸንታ ትኖራለች፡፡ ሀገር ማናቸውንም ውጣ ውረዶች እያለፈች በሀገርነቷ ጸንታ ትኖር ዘንድ ግን ጠንካራ ተቋማት ያስፈልጓታል፡፡ ጠንካራ...

በዓላት ለምጣኔ ሀብት ዕድገትና ለሀገር ገጽታ ግንባታ!

ኢትዮጵያ በዓለም አደባባይ በታሪክ፣ በባህልና በሃይማኖታዊ እሴቶቿ ቀዳሚ ከሚባሉ ጥንታዊ ሀገራት አንዷ ናት። በየዓመቱ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበሩ ሕዝባዊና ሃይማኖታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ይዘታቸውና ከማህበራዊ ውበታቸው...

የሕዝብም የመንግሥትም ትልቅ ግብ

በባህላዊ መንገድ በማረስ፣ እንደ በፊቱ ዝናብን ጠብቆ በማምረት እንዲሁም  በመኸር እርሻ ላይ ብቻ በመንጠልጠል በምግብ እህል ራስን መቻል አይቻልም፡፡ እንደተለመደው በዓመት ሁለት ጊዜ ብቻ...

እንኳን ከሰው ከዛፍ የተጠጋን የማክበር እሴት ባለቤት!

ብዙ ጊዜ አስከፊ ጦርነቶች በውይይት ሲቋጩ አይተናል፡፡ ነገር ግን ጦርነት ትቶት ከሚሄደው ዳፋ አንዱ ከአንዱ ትምህርት ባለመውሰዱ ሁሉም በዙር ዋጋ ይከፍላል፡፡ ይህን እያየን የንግግርን እና...

ለውይይቱ ውጤታማነት የድርሻችንን  እንወጣ!

ግጭት እና  ጦርነት የዓለማችን የዘወትር ክስተቶች ናቸው፡፡  ውስን ሀገራት ከእነዚህ ሰው ሠራሽ ችግሮች ወጥተው በሁሉም ዘርፍ በሥልጣኔ እና በልማት ጎዳና ሲራመዱ ጥቂቶቹ  ለመጥፋት ተገደዋል። በአገራችን...

ትኩረት –  ለግብርናው ዘርፍ ምርታማነት

የግብርናዉ ዘርፍ  የኢኮኖሚ መሰረት በመሆኑ ዘርፉን በማዘመን እና ምርት እና ምርታማነትን በማሳደግ ከጊዜ ወደ ጊዜ ቁጥሩ እየጨመረ የሚሄደዉን ህዝብ የምግብ ዋስትና ማረጋገጥ የዉዴታ ግዴታ...

የፋይዳ መታወቂያን በማውጣት  የበረከቶቹ ተጠቃሚ እንሁን!

ያደጉ ሄገራት የዜጎቻቸዉን መለያ አንድ ብቻ እና ወጥ  እንዲሆን ስራወችን ሰርተዋል፤ ሥርዓት ዘርግተዋል። ለምሳሌ በአሜሪካ የአንድ ግዛት ነዋሪ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም የመንጃ ፈቃድ አለው።...

ትኩረት – ለምርት እና ምርታማነት ዕድገት!

የአማራ ክልል ምቹ የተፈጥሮ ሃብት እና ለተለያዩ ሰብሎች ምርታማነት ተስማሚ የሆነ የአየር ንብረት የታደለ ክልል ነዉ። ይህንን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም  ምርት እና ምርታማነትን ይበልጥ...

ቅድሚያ ለሠላም!

ሠላም የሁሉም ነገር ዋስትና ነው። ሰርቶ ለመለወጥ፣ ተምሮ ለማደግ፣ ነግዶ ለማትረፍ፤ አርሶና ዘርቶ ለመጠቀም፤ ወልዶ ለመሣም እና ለማሣደግ ብሎም የትውልድ ቅብብሎሽን ለማስቀጠል ሠላም በእጅጉ...

ጥረቶቻችንን አጠናክረን እንቀጥል፤ ለውጤትም እንብቃ!

የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን ሰባት ሚሊዮን ተማሪዎችን መዝግቦ ለማስተማር ዕቅድ  ይዞ ነበር፡፡ ይህን  ዕቅድ ለማሳካትም እስከ መጋቢት 30 ቀን 2017 በሦሥት...

የሀገር ውስጥ ዜና

አካል ጉዳተኞች የቴክኖሎጂ አቅማቸውን እንዲያጎለብቱ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አካል ጉዳተኛ የመንግሥት...

በሩብ ዓመቱ ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተሠበሰበ

በአንደኛው ሩብ ዓመት ከ21 ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ...

ለፓርኪንሰን በሽታ ትኩረት  እንዲሰጥ ተጠየቀ

ሰዎች ከቁጥጥራቸው ውጭ በሆነ ሁኔታ ሰውነታቸው እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው የፓርኪንሰን...

ኢንስቲትዩቱ የጤና ችግሮችን ለመፍታት ጥረት እያደረገ ነው

የአማራ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የክልሉን የጤና ተቋማት ቤተ...

የግእዝ ቋንቋን ወደ ቀድሞ ክብሩ መመለስ እንደሚገባ ተጠቆመ

የውጭ ሀገራት ዩኒቨርሲቲዎች ይበልጥ ትኩረት የሰጡት የግእዝ ቋንቋ ኢትዮጵያዊነቱን...
spot_img