ርዕሰ አንቀፅ

የተማረ ዜጋ ለማፍራት በጋራ እንቁም!

ኢትዮጵያዊያን ለትምህርት ያላቸውን ልዩ ክብር ለመግለጽ “የተማረ  ሰው  ይግደለኝ”   ሲሉ  ይሰማሉ::   የተማረ ሰው ምክንያታዊ ፣   የሞራል እና የማሰብ ችሎታው ከፍተኛ  እንደሆነ ጽኑ እምነት አላቸው:: ኢትዮጵያዊያን...

በዕቅዱ ለመሻገር የድርሻችንን እንወጣ!

ዕቅድ አንድን የልማት ሥራ በተወሰነ ጊዜ ለማከናወን በቅድሚያ የሚዘጋጅ፣ የመነሻ ነጥብን፣ የማስፈፀሚያ ስልቱንና የመድረሻ ውጤቱን የሚያመላክት፣ የተወሰነ ዓላማን ለማሳካት የሚያስፈልግ ሀብትን የምንወስንበት፣ የተግባራትን ቅደም...

ስብራቱን ለመጠገን ሁላችንም እንረባረብ!

የተሻለ ነገን ማለም የሰው ልጆች ሁሉ ራዕይ እና ፍላጎት ነው። ይህን ራዕይ እና ፍላጎት ለማሳካት ደግሞ ዘመኑን የዋጀ ዕውቀት እና ክህሎትን ይጠይቃል። ለዚህም ዋና...

የሰላም በሮች ሲከፈቱ የዕድገት ጮራ ይፈነጥቃል!

ችግሮች ውለው  ባደሩ ቁጥር   ሌላ  ችግር እየወለዱ  ክልላችንም ሆነ ሀገራችን ከቀውስ ነፃ አልሆኑም።  በሚገርም ሁኔታ ደግሞ ቀውሱን ለመፍታት የኃይል ርምጃ እንጂ ግልፅ፣ አሳማኝ፣ አሳታፊ...

ሰላም የሁሉም መሠረት ነው!

ለተከታታይ ዓመታት መፈናቀል፣ ግጭት እና ጦርነት የሀገሪቱን ምጣኔ ሀብት ክፉኛ ፈትኖታል። ከዚህ ሰው ሠራሽ ችግር ላይ ደግሞ ድርቅ ተከስቷል። ድርቁ ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት አርቋል።...

ሰላም የግብርናዉ እስትንፋስ!

ቀውሱ ሌላ ቀውስን እየፈጠረ፣ የአንድ ሀገር ዜጎች ሟች እና ገዳይ ሆነው፣ የሀሳብ ፖለቲካ በሩ ተከርችሞ የነፍጥ ፖለቲካ ገንኖ ሰላምን  እያሳደዳት ይገኛል። ከሰሜኑ ጦርነት ማብቃት...

ሀገር የጋራ ምልክት እና ወላዊ እሴትን ትፈልጋለች!

ሀገር በትናንት ትዝታ፣በዛሬ ሥራ እና በነገ የአብሮነት ተስፋ የምትቆም  የሕዝብ መለያ ናት። ኢትዮጵያ የትናንት ትዝታዋ የዛሬም የአብሮነት ገመዶች ናቸው። የአድዋ የጦርነት ታሪክ፣ የላሊበላ ኪነሕንፃ...

ሰላማችንን እናስፍን፤ ግብርናችንን እናዘምን!

ኢትዮጵያ ግብርና መር ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገትን መከተል ከጀመረች ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ ይህንን የዕድገት ስልት ለመከተሏ ዋናው ምክንያትም  ሁሉንም ዓይነት ምርት ለማምረት የሚችል ለም መሬት ባለቤት...

ከአምናው ካልተማርን አወዳደቃችን ይከፋል!

እንደ አብዛኛዎቹ ታዳጊ ሀገራት የኢኮኖሚያችን መሰረት ግብርና ነው፡፡ ይህንኑ የግብርና ክፍለ ኢኮኖሚ የምንተገብርበት ብዙም ያልዘመነ ስልተ ምርት አሁን ድረስ ከበሬ ቀንበር ያልወረደ እና ኋላ...

ለሰላም ጊዜው ረፍዶ አያውቅም!

አንድ ወር ሁለት ወር እያለ ሰባተኛ ወሩን ያገባደደው አማራ ክልል የተከሰተው ግጭት  ዛሬም ሁነኛ እልባት አላገኘም።   ውሎ ማደር፣ አምሽቶ ማንጋት፣ ደርሶ መመለስ ጥርጣሬ ውስጥ...

በንግግር የሰላም በር ይከፈት!

በተራዘመ ጦርነት፣ ጊዜ በወሰደና ቶሎ ባልተፈታ ግጭትና ብጥብጥ ውስጥ ሞት፣ አካል መጉደል፣ መፈናቀልና ስደት ሁልጊዜም አሉ:: ከዚህ በተረፉት ደግሞ አካላዊ፣ ስነልቦናዊና ቁሳዊ እንዲሀም ቋሚና ጊዜያዊ ጉዳትን...

የሀገር ውስጥ ዜና

“ማንኛውንም ሥራ መሥራ እንችላለን!” አካል ጉዳተኞች

አካል ጉዳተኞች መብታቸው እና  ጥቅማቸው እንዲከበር ማኅበረሰቡ ድጋፍ ማድረግ...

የብቁ ወጣት መርሐ ግብር ተጀመረ

በተባሩት መንግሥታት ድርጅት የሕጻናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) እና በማስተርካርድ...

የኮሪደር ልማቱ ከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ ያደርጋታል ተባለ

የኮሪደር ልማቱ ባሕር ዳር ከተማን ከአፍሪካም ባለፈ በዓለም አቀፍ...

ሴት  ነጋዴዎች በዲጂታል ገበያው ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ተጠየቀ

ከሰሞኑ በአማራ ክልል ለአነስተኛ እና ለመካከለኛ የንግድ አንቀሳቃሾች የብድር...

የመሶብ አገልግሎት ተስፋ ተጥሎበታል

መሶብ የአንድ ማዕከል ከብልሹ አሠራር የጸዳ ቀልጣፋ አገልግሎትን በዲጂታል...
spot_img