ባህል እና ኪን

የብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ተረቶች

ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል ዐበይት ከሚባሉት ደራሲያን መካከል አንዱ ናቸው:: የመንግሥት ኀላፊነትን ከምሁራዊ  ተግባር ጋር በማዋሐድ ለለውጥ እና ለትውልድ መገልገያ እንዲሆኑ የደረሷቸው ...

ቀን ሲጥል

ባለፈው ሳምንት እትማችን አስገመገመ  ክረቱ በሚል  ርዕስ ቀዳሚውን ክፍል ማስነበባችን ይታወሳል። በዚያ ቀዳሚ ክፍል “በ2004 ዓ.ም ክረምት አጎቴ ቤት ሳለሁ” ብሎ የጀመረው ትረካ በርከት...

“አስገመገመ ክረምቱ”

በ2004 ዓ.ም ክረምት አጎቴ ቤት ሳለሁ ነው፤ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በረዶ የቀላቀለ ኃይለኛ ዝናብ ጣለ። የከብቶች በረት ቆርቆሮ በነፋስ ተነቅሎ የበቆሎው ማሳ ውስጥ ሦስት...

ሰላም!

በንግግራችን ቢያንስ በቀን አንዴ ሳንጠራው አንውልም። የመኖራችን ዋስትናም ጭምር ነው። “ሰላም ነው? ሰላም ዋላችሁ? ሰላም ጤና ይስጥልን! ሰላም ሁኑ!” ወዘተ. እያልን ብንቀጥል በቀን ውሏችን...

የቤት ሥራ

ልቦለድ እንደ ልማዴ ሶፋ ላይ ቁጭ እንዳልሁ ቴሌቪዥን ላይ አፍጥጫለሁ:: ማፍጠጥ ስላችሁ ግን አንድ ጣቢያ ላይ የረጋሁ እንዳይመስላችሁ:: አንድ ጣቢያ ላይ ረግቶ መመልከትማ የሰው ልጅ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img