ባህል እና ኪን

“አስገመገመ ክረምቱ”

በ2004 ዓ.ም ክረምት አጎቴ ቤት ሳለሁ ነው፤ቀን ሰባት ሰዓት ላይ በረዶ የቀላቀለ ኃይለኛ ዝናብ ጣለ። የከብቶች በረት ቆርቆሮ በነፋስ ተነቅሎ የበቆሎው ማሳ ውስጥ ሦስት...

ሰላም!

በንግግራችን ቢያንስ በቀን አንዴ ሳንጠራው አንውልም። የመኖራችን ዋስትናም ጭምር ነው። “ሰላም ነው? ሰላም ዋላችሁ? ሰላም ጤና ይስጥልን! ሰላም ሁኑ!” ወዘተ. እያልን ብንቀጥል በቀን ውሏችን...

የቤት ሥራ

ልቦለድ እንደ ልማዴ ሶፋ ላይ ቁጭ እንዳልሁ ቴሌቪዥን ላይ አፍጥጫለሁ:: ማፍጠጥ ስላችሁ ግን አንድ ጣቢያ ላይ የረጋሁ እንዳይመስላችሁ:: አንድ ጣቢያ ላይ ረግቶ መመልከትማ የሰው ልጅ...

“ስሜ ግን ዘላለም ዝነኛ ሆኖ ይኖራል”- ከሞናሊዛ ጀርባ

የጥበብ ሥራ ትልቁ አቅሙ ዘመንን በሰው ልብ ውስጥ መሻገሩ እና ዓለም አቀፉዊነቱ ነው። ጥንት የተሰሩ የጥበብ ሥራዎችን ዛሬም ድንበር እና ወሰን ሳይገድበን እንነጋገርባቸዋለን፤ እንመሰጥባቸዋለን...

ደርሶ መልስ

(ልብወለድ) ደራሲ - ቲሞቲ  ሻይ  አርተር ተርጓሚ - አባትሁን ዘገየ ቤቱን የዝምታ፣ የትካዜ፣ የጭንቀት፣የሀዘን… ድባብ ውጦታል፡፡ አስፈሪውን ድባብ የፈጠረው የሟቿ አስክሬን በልጆቿ መሀል ተጋድሞ ይታያል፡፡ በመጠጥ ሱስ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img