ባህል እና ኪን

“ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ”

ሁሉም ዘመን ጥሩ እና መጥፎ አለው። በኢትዮጵያም ጥሩ ጊዜያት አልፈዋል፤ መጥፎዎቹም አልፈዋል። ተወደደም ተጠላም ግን ሁሉም አላፊዎች መሆናቸው ይገርማል። በመጥፎው እንጸጸታለን ፣ በጥሩው እንጽናናለን።...

“ሳያሽ የበላ ዝንጀሮ ሲስል ያድራል”

ስነ ቃል ከህብረተሰብ ኑሮ ጋር እጅግ የተሳሰረ ነው። በሠርግ፣ በጦርነት፣ በፍቅርና ጥላቻ፣ በኃዘን በደስታ፣ በዕለት ኑሯቸው፣ በአደን፣በከብት ጥበቃ፣ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ጉዳዮችን...

ኢትዮጵያን ለአምላክ ሰጧት

“ኢትዮጵያ እማማ እናታችን እጇን ዘርግታ ለአምላካችን፤ ቡራኬ አገኘች ለሠላም ስሟ እንዲጠራ በዓለም” ከላይ የጠቀስሁት ግጥም የታምራት ሞላ ዘፈን ውስጥ የተካተተ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ከዘፈኑት ይልቅ ያልዘፈኑትን ድምጻዊያን መጥቀስ...

ከፔንስዮን ኑሮ ያልታደገ ሙያ

ኢትዮጵያ በየጊዜው ጠላቶች እየተነሱባት ልጆቿ እንደ ቅጠል ረግፈው እያሻገሯት የቀጠለች ሀገር ናት። ሀገርን የሚያኖረውም በየዘመኑ በሕዝብ የሚከፈል መስዋእትነት ነው። በየጊዜው ወራሪዎች ኢትዮጵያን የቀልባቸው ማረፊያ...

የዓድዋ ዜመኞች

ታሪክ እንደሚነግረን አፍሪካ የሚባለውን አሕጉር እንዴት እንቀራመተው በሚል እቅድ ተነድፎ ነበር:: ይህ ደግሞ በርሊን ጀርመን ላይ ሒሳብ ተሰልቶ እንዴት እንከፋፈለው ተብሎ የኛዋን ኢትዮጵያን ደግሞ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img