ባህል እና ኪን

የባሕል አምባሳደሩ ይሁኔ በላይ

“አውራ ዶሮ ሲጮህ አትክፈችው ደጁን እኔ ደመኛው ነኝ በልቼበት ልጁን” ቆለኛ ደገኛ ከሚለው ዘፈን የተቀነጨበ  ዛሬ የምናነሳሳው ድምጻዊ  ስራ  ነው። አባትሽ ሲመጣ ዝም በይ የሚል...

ውበት እንደማሻሻጫነት

እውነቱን እንድናገር ከተፈለገ አዘውትሬ ወደዚያ መዝናኛ ክበብ ወይም ካፍቴሪያ የምሄደው የሴቶችን ጭን ለማየት ስል ብቻ ነው፡፡ ከአንደኛው ካፍቴሪያ ወጥቼ ወደ ሌላኛው ከሄድኩም ፍላጎቴ ተመሳሳይ...

የ“888 ሕግ”

አንድ ወዳጄን የጊዜ አጠቃቀም ጠየቅሁት። እንዲህ አጫወተኝ። "በቃ ምሽት 11 ሰዓት ከቢሮ እንደወጣሁ ሻይ ቡና ለማለት ካፌ እቀመጣለሁ። ቤት ስራ ስለሌለኝ ቶሎ አልገባም። ሻይ...

“ግጥም ሲጥም”

ግጥም ዓይነቱ፣ ይዘቱ እና ባህሪው ልዩ ልዩ ማንነት ሰጥቶታል። በየዘመናቱ የተለያዩ ትርጓሜዎች ተሰጥተውታል። ግጥም የተጨባጭነት ባህሪ አለው፤ በእውነት እና ለአንባቢው የስሜት ህዋስ እንዲሰማ አድርጎ የማቅረብን...

ባህል ሠሪዎቹ እና አጥፊዎቹ

ንግድ እና ቴክኖሎጂ ዓለምን በአንድ ቦታ ያሉ ይመስል አስተሳስረዋቸዋል። ጆንትራ  የሚባል የጸጉር አቆራረጥ ዓይነት ነበር። በ1980ዎቹ መጨረሻ ላይ የዝነኛው ከያኒ ጆን ትራቮልትን ፀጉር አቆራረጥ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img