ባህል እና ኪን

የተሰዋዉ ውበት

የዴንማርኩ ደራሲ ሃንስ ክርስቲያን አንደርሰን “ሙዚቃ ቃላት መናገር ሲያቅታት ንግግርን ትጀምራለች” ብሏል። እውነትም ሙዚቃ ሰዎች በመጽሐፍ እና በቃላት ንግግር ማቅረብ የማይችሉትን፣ የሚከብዳቸውን፣ የሚያስፈራቸውን፣ ወግ...

ማሳይ እና ሃድዛ

የህዳር 16 ቀን 2017 ዓ.ም አፍሪካ አንድ ነጥብ ሶስት ቢሊዮን የሚገመት ሕዝብ  አላት። በሕዝብ ብዛት የዓለምን 16 በመቶ ድርሻ ይዛለች። 54  ሀገራት ያሏት አፍሪካ ሶስት...

አመጸኛዉ ጥበብ

የህዳር  2 ቀን 2017 ዓ.ም ሪፖርተር መጽሔት የካቲት 1991 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ ውስጥ የሚገኙ የግድግዳ እና ጠረጴዛ ላይ ጽሑፎችን ሰብስቦ ነበር።...

ኖሊውድ

የአፍሪካ አንደበት ከሰባቱ የጥበብ ዘርፎች አንዱ የሆነው ፊልም የሀገራት ጉልበት እና አቅም ማሳያ ነው። ሀገራት ይህንን የፊልም ጉልበት ተጠቅመው ዓለም አቀፍ ገጽታቸውን ለማስተዋወቅ ተጠቅመውበታል። ፊልም...

የሳቅ ምንጩ ቻርሊ ቻፕሊን

ቁጡ እና ነጭናጫ ባህሪ ነበረው ይባላል። በሕይወት ዘመኑ 81 ፊልሞችን ሠርቷል። እ.ኤ.አ ከ1914 እስከ 67 በነበሩት ዓመታት የሠራቸው በድርጊት የተሞሉ ድምጽ አልባ ፊልሞች ቻርሊንን...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img