ባህል እና ኪን

     የልጅነት ቀለም

ካለፈው የቀጠለ ልጅነት የበርካታ ትዝታዎች ስንቅ ነው፤ እየተመነዘረ የሚኖሩት፥ ለመናገር ብዙ የማይመች። የልጅነት ሌላኛው ገጹ አብሮነት እና መልካምነት፣ የዋህነት ነው። የዋህነቶቹ ብዙ ናቸው፥ ለዝርዝር ዘለግ...

የልጅነት ቀለም

ልጅነት የብዙ ትዝታዎች የክምችት ቋት ነው። ሲያልፍ ባይታዎቅም ትዝታው ግን አይለቅም። በብዙ ሃሳቦች እና ጉጉቶች ተሞልቶ ነገን የመናፈቅ፣ በተስፋ ገመድ የመጎተት ጊዜ ነው። ልጅነት...

 ወይብላ ማርያም

ከደሴ 82 ኪ/ሜ ላይ በምትገኘው በወረኢሉ ወረዳ ልዬ ስሙ ቀርቀሬ 011 ቀበሌ ትገኛለች፡፡ በአጼ እስክንድር ዘመነ መንግስት ተመሰረተች፡፡ ቤተ-ክርስቲያኗም አጼ ልብነ ድንግል አንደኛዉን ቤተ-መንግስታቸዉን...

ዳንዴዉ

አጭር ልቦለድ ከንጋት እስከ ምሽት ጃምቦ እንደ ጅረት ከሚፈስባቸው፣ ጠርሙስና ብርጭቆ ከሚቃጭባቸው፣ ጮማ እንደ ጎመን ከሚቆረጥባቸው ሰፈሮች ባንዱ አስፋልት መንገድ ዳር ቁጭ ብየ ጫማ እያስጠረግሁ...

ጥቁሩ ባለቅኔ  ወሌ ሶየንካ

       ከናይጀሪያ ምድር የበቀለ፤ አፍሪካ የምትኮራበት ድንቅ የስነ ፅሁፍ ሰው ነው። አቢኦኩታ በተሰኘች የናይጀሪያ ከተማ እአአ ሐምሌ 13 ቀን 1934 ዓ.ም የተወለደው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img