ታሪክ

አባ ቆስቁስ

ዲፕሎማት፣ ደራሲ እና ፈላስፋ ነበሩ። በአድዋ እና በማይጨው ጦርነት ውጊያ አውድማ ላይ  ንጉሥ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴን በማማከርም ትልቅ ውለታ ውለዋል፤ ራሳቸውም ጦራቸውን መርተው ተዋግተዋል፤ ልዑል...

የሉዝ ጦርነት

የአለማችን ሀገራት በተናጠልም ሆነ በህብረት እጅግ መራራ እና አስከፊ የሚባሉ ጦርነቶችን አካሂደዋል:: በእነዚህ የጦርነት አውድማዎች ምክንያት እጅግ በርካታ የሆኑ ሰዎች ለሞት፣ ለአካል ጉዳት፣ ለስደት እና...

የደርግ ቱርፋቶች

በዐፄ ዳግማዊ ቴዎድሮስ የጀመረው የዘመናዊት ኢትዮጵያ ሀገረ መንግሥት ግንባታን ተከትለው ሀገሪቱን በመሩት መንግሥታት የተለያዩ አሻራዎች አርፎበታል። ሁሉም የሚኮነንበት ጎን እንዳላቸው ሁሉ ዘመን ተሻጋሪ ተወዳሽ...

ቱርክን ያሸነፉ መሪ   – አፄ ሠርፀድንግል

ወደ ኋላ 55 ዓመት ተመልሸ ተያያዥ ትውስታዬን ላንሳ። ዘመናዊውን የቀለም ትምህርት የጀመርኩበት ነው። በባህርዳር ከተማ አፄ ሠርፀድንግል አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት። በደርግ ዘመን የአፄ...

የመስቀሉ ታሪክ

ከክርስቶስ ልደት በፊት መስቀል የወንጀለኞች መቅጫ እና የመግደያ መሣሪያ ነበር:: በግሪካውያን እና በሮማውያን ዘመን ወንጀለኞች በመስቀል ላይ ተሰቅለው ተገድለዋል:: ኢየሱስ ክርስቶስ በዚህ ልማድ መሠረት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img