ታሪክ

  የአፍሪካ ዓመት

“የአፍሪካ ዓመት” የሚባለው የፈረንጆቹ 1960 ከዛሬ 65 ዓመታት በፊት 17 የአፍሪካ ሀገራት ከአውሮፓውያን ቅኝ አገዛዝ ነፃነታቸውን ያገኙበት ልዩ ዓመት ነው። ነሐሴ ወር ደግሞ አብዛኞቹ...

የጃፓን ከተሞች ውድመት

እጅግ ዘመናዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ ስልጠና የነበረው የናዚ ጀርመን ጦር በሶቭየቶች ቀዩ ጦር ተንበረከከ። ጀርመን ሰራዊቷ ክፉኛ ተጎዳ፤ የናዚው ዋና ሰው አዶልፍ ሒትለር ራሱን...

የባህር በር እና ኢትዮጵያ

ባህር ውቅያኖሶች ሳይቀሩ በኢትዮጵያ የተጠሩበት ዘመን፣ አትላንቲክ እና ሕንድ ውቅያኖሶች 'የኢትዮጵያ ውቅያኖስ' የተባሉበት ጥንታዊ ካርታ፣ አብዛኛው የአፍሪካ ክፍል በ'ኢትዮጵያ' የተሰየመበት  ታሪክ ነበረ። የኢትዮጵያ የምስራቅ...

የቬትናም መንገድ

ከዋናው ደቡብ ምስራቅ እስያ ክፍለ አህጉር ምስራቃዊ ቀጠና ላይ የምትገኘው ቬትናም በሰሜን ቻይና፣ በደቡብ እና በምስራቅ የቻይና ባህር፣ የታይላንድ ባህረ ገብ በደቡብ ምእራብ እንዲሁም...

ኢትዮጵያ በመንግሥታቱ ማኅበር 

የኢትዮጵያን ታሪክ በሚያስገነዝቡ ድርሳናት ላይ እንደተገለጸው የልጅ ኢያሱ የንግሥና ዘመን  ከ1906 እስከ 1909 ዓ.ም የዘለቀ ነበር። ቀጣዩም የንግሥት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት ተብሎ ከ1909 እስከ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img