ታሪክ

የሕዋ ፉክክር

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት አሜሪካ እና ሶቭየት ሕብረት   በአንድ ጎራ ተሰልፈው የጋራ ጠላታቸውን ጀርመንን እና አጋሮቿን አንበርክከው ነበር። ነገር ግን ጦርነቱ ወደ መጠናቀቁ ላይ አሜሪካ...

የላቲን ነፃ አውጭ

“የላቲን ጆርጅ ዋሽንግተን” ይሉታል። በቬንዙዌላ፣ ኮሎምቢያ፣ በኢኳዶር፣ በፓናማ፣ ፔሩ እና በቦሊቪያ እንደ ብሔራዊ ጀግናቸው ይቆጥሩታል። ለላቲን ሀገራት ውህደት ሕይወቱን የታገለ አብዮተኛ፣ ጀግና የጦር መሪ፣...

የአባቶቹ ልጅ

ጣሊያን ከአድዋ ሽንፈቱ ማግስት ጀምሮ ወዳጅነት የመሰረተ መስሎ በትግራይ፣ በጎንደር፣ ጎጃምና፣ ሸዋ፣ ደሴ እና አፋር በከፈታቸው ቆንስላዎቹ፣ በሚሺነሪዎቹ እና ሌላ ስውር የተንኮል ሴራዎችን እየሰራ...

የ40 ዓመታት የበቀል ዝግጅት

የአድዋ ተራሮች ስር ሀገርን ላለማስደፈር የተደረገውን ትንቅንቅ፣ የጦርነቱን ድባብ የጀግኖች አፅም ለአፍታ ህያው ሆኖ ታሪክ ቢነግሩን ምንኛ አሁን ከተደመምነው ይበልጥ ያስደምሙን። ይሁን ግዴለም ጀግኖቻችን...

ጥቁሩ ተሟጋች

“ሁሉም ሰዎች እኩል ተፈጥረዋል፣ እና ማንም የማይቀማቸው ከፈጣሪያቸው የተሰጡ መብቶች አሏቸው፤ ከእነዚህም መካከል በሕይወት የመኖር ነፃነት እና ደስታን መሻት ናቸው” የሚል ጭብጥ የነበረው የአሜሪካ...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img