ታሪክ

ሳንካራ – የአፍሪካ ቸ ጉቬራ

ታህሳስ 21 ቀን 1949 ዓ.ም ለምዕራብ አፍሪካዋ ቡርኪናፋሶ  ታሪካዊ እለት ነበረች፤ የራሷን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካን ጀግና ቶማስ ኢሲዶር ኖኤል ሳንካራን አስገኝታለችና፡፡ ከነፃነት በኋላ ከልጅነት እስከ...

የአፍሪካ ነፃነት ትግል

… ካለፈው የቀጠለ በጀርመኗ በርሊን ከተማ አፍሪካን እንደ ቅርጫት ለመቀራመት ለወራት የዶለቱትን በምድር ላይ አሳርፈው አፍሪካን የወረሯት አውሮፓውያን ለዓመታት በቅኝ ግዛት ቀንበር አማቀቋት። ነገር ግን...

ታሪክ በበኲር

በኲር በቋሚነት ሳምንታዊ ጋዜጣ በመሆን መታተም የጀመረችው ታህሣሥ 7 ቀን 1987 ዓ.ም ነው። በወቅቱ ስምንት ገጾች እንዲሁም ከዜና ገጽ በተጨማሪ “ትኩረት”፣ “ማኅበራዊ”፣ “ዐውደ ባህል”፣...

የአፍሪካ የነፃነት ትግል

ከሰው ቀድማ ዓይኗን የገለጠችው፣ ለዓለም የስልጣኔ ቀንዲሏ፣ የባህል ቤተ መዘክር፣ ተዝቆ የማያልቅ የተፈጥሮ ሀብት የታደለችው የአፍሪካ ምድር እጅግ የአሁኑን አያድርገውና የገነነ ታሪክ ነበራት። የዓለምን...

የዲሞክራሲ እናት

ከተንጣለለው አትላንቲክ ውቅያኖስ ማዶ በአሳሾች ጠቋሚነት አስቀድመው ግዛት መስርተው የነበሩትን የስፔን ቅኝ ገዥዎች እግር ተከትለው ወደ አዲሱ ምድር ያቀኑት እንግሊዛውያን 13 ቅኝ ግዛቶችን ገንብተው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img