ታሪክ

የሸለቆዉ ትንግርቶች

የሰው ልጅ ከፍራፍሬ ለቀማ እና አደን ተግባራት ወጥቶ የተረጋጋ የግብርና ሕይወቱን ሲጀምር በቋሚነት መስፈር እንደጀመረ ይነገራል። ከዚህም በመነሳት ነበር የጥንታዊ ስልጣኔዎች ወንዞችን ተከትለው የተመሰረቱት።...

የሩዋንዳ መንገድ

ሚያዚያ 1986 ዓ.ም አንድ ግዙፍ የመንገደኞች አውሮፕላን ወደ ኪጋሊ አውሮፕላን ማረፊያ እየተቃረበ ባለበት  ከምድር ወደ ሰማይ በሚተኮስ ሚሳየል ተመታ።  የሁሉም ተሳፋሪዎች ሕይወት አለፈ። የተረፈው...

ካሽሚር

ከታሪክ አኳያ ካሽሚር የሚለው ቃል በምእራባዊው የሂማሊያ ተራሮች ያለውን የካሽሚር ሸለቆ ብቻ የሚወክል ነበር። አሁን ላይ ደግሞ ሰፊ ግዛትን የሚወክል ከአፍጋኒስታን፣ ከቻይና፣ ፓኪስታን እና...

“ታላቋ ብሪታኒያ”

ወራሪዎች ብሪታኒያ በአውሮፓ ትልቁ ደሴት ነው። በ94 ሺ ስኩዌር ኪሎሜትር መሬት ላይ ያረፈ ደሴት ሲሆን ለረጅም ዘመናት ያህል ከአውሮፓ ጋር በየብስ የተገናኘ የአህጉሩ አካል ሲሆን...

የካቲት ወ ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ

የኢትዮጵያ ወራት ከሕዝቡ ባህል፣ ትውፊት እና ታሪክ ጋር የየራሳቸው ቦታ አላቸው። በተለይ ደግሞ ታሪክ ሲወሳ የካቲት እና ግንቦት በኢትዮጵያውያን ዘንድ ትላልቅ ታሪካዊ ክስተቶችን ይዘው...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img