ታሪክ

ፈረሰኞቹ

ዐፄ ምኒልክ ወደ ዙፋን ሲመጡ የጣሊያን ወራሪ ጦር የኢትጵያን ድንበር ዘልቆ እስከ መረብ ምላሽ ተቆጣጥሮ ነበር:: ጣሊያን ለኢትዮጵያ የፖለቲካ እና ወታደራዊ ድጋፍ በማድረግ እና...

ያልነገሠዉ ንጉሥ

የታሪክ ፕሮፌሰሩ ባሕሩ ዘውዴ እንደጻፉት ዘመነ መንግሥታቸው በእንቆቅልሽ የተሞላ  ነው:: አፍ ሞልቶ በክፉም በበጎም ማውሳቱ ያዳግታልና:: ‹‹አቤቶ›› እየተባሉ ይጠሩ የነበሩት ልጅ እያሱ፣ በአጭር የሥልጣን...

ቬትናም የተወጣችዉ እዳ

በ19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በደቡብ ምስራቅ ኢሲያ በኢንዶቻይና ባሕረሰጤ የምትገኘው ሀገር ቬትናም በፈረንሳይ ቅኝ ግዛት ስር ነበረች። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ግዜ ጃፓን ቬትናምን ስትወር...

ዐፄ ዳዊት ቀዳማዊ

ዐፄ ዳዊት ቀዳማዊ የዐፄ ሰይፈ አርእድ ልጅ ናቸው:: ዐፄ ሰይፈ አርእድ ከዐፄ አምደ ጺዮን ቀጥሎ የነገሡ ሲሆን መላው ኢትዮጵያን ለ28 ዓመታት አስተዳድረዋል::  እሳቸው ሲያልፉ...

አድዋ ለምን አልተደገመም?

ሁለተኛው የጣሊያን ወረራ አምስት ዋና ዋና ግቦች ነበሩት:: ኢጣሊያ በአድዋ ጦርነት የደረሰባትን ሽንፈት እና ታሪካዊ ጠባሳ በአዲስ ድል በማደስ የሮማን ታላቅነት መመለስ፣ ሰፊና ለም...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img