ታሪክ

የተፈተነው ዘር

የጥቁር ሕዝቦች ታሪክ የሰው ልጅ የሥልጣኔ ጉዞ የጀመረበት፣ የጥበብ እንዲሁም የእውቀት ምንጭ የሆነ፣ እንዲሁም በማያቋርጥ የጽናት እና የነፃነት ተጋድሎ የታጀበ ታላቅ ድርሳን ነው። ይህ...

ይህ ነው ምኞቴ…

ይህ ነው ምኞቴ እኔ በሕይወቴ፣ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ… ይህ በኢትዮ-ሶማሊያ ጦርነት ጊዜ ሲቀነቀን የነበረ ሀገራዊ መዝሙር ነው፡፡ የካራማራ ጦርነት ከአድዋ ድል በኋላ ኢትዮጵያ በውጭ ወራሪ ኃይል...

ታሪክ የቀየረው ድል

የካቲት 23 ቀን በአፍሪካ ምድር ብቻ ሳይሆን በዓለም ታሪክ ውስጥ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው ዕለት ነው። በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ የአውሮፓ ኃያላን አፍሪካን ለመቀራመት...

የደም ቀን

ሀገራቸው በባእዳን ወራሪዎች እጅ ልትወድቅ መሆኗ ያንገበገባቸው አብርሃም ደቦጭ፣ ሞገስ አስግዶም፣ ስምዖን አደፍርስ እና መሰሎቻቸው የካቲት 12 ቀን 1929 በግራዝያኒ እና በባለሥልጣኖቹ ላይ የቦንብ...

የኢትዮጵያዊያን እናት

“የመኮንን እናት ምነው ምን ነካዎ” ብቸኛ ጓዶዎን ጥለው መሄድዎ፤…” ተብሎ በቀብራቸው ላይ ተገጥሟል፡፡ ኢትዮጵያዊያን  ባሳዩት ደግነት እና ሰብአዊ አገልግሎት ያውቋቸዋል። የሕፃናት ማቆያ፣ የእጅ ሥራ ትምህርት...

በዚህ እትም

spot_imgspot_img