ትንታኔ
አፍሪካውያንን ያገናኘው – ጣና ፎረም
መነሻውን ከአማራ ክልል ሰከላ ወረዳ ያደርጋል፤ የተለያዩ ወንዞችን እየጠቀለለ እና ኅይሉን እያጎለበት ወደ ጣና ሃይቅ ይገባል፡፡ ፍሰቱ ግን ጣና ሃይቅ ላይ የሚቆም አይደለም፤  ቁልቁል...
                    
                                        
                                    ነገ የሚገለጠዉ ጉዳት
ባለፉት ሁለት ዓመታት ተመዝግበው መማር ከነበረባቸው ከ13 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ውስጥ ሰባት ሚሊዮኖቹ ከትምህርት ገበታ ውጪ ሆነው እንደከረሙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ መረጃ ያሳያል:: ይህም...
                    
                                        
                                    ዕቅዱ ድህነትን ለማስወገድ እና ሰላምን ለማብሰር ያለመ ነው
መግቢያ
ተደጋጋሚ ግጭቶች እየፈጠሩት ካለው መጠነ ሰፊ ጉዳት እና ሥር ከሰደደ ድህነት ለመውጣት የአማራ ክልል የ25 ዓመት አሻጋሪ የልማት ዕቅድን አቅዷል:: የግጭት አዙሪት እና ድኅነት...
                    
                                        
                                    የችግሩ መውጫ መንገድ ምን ይሆን?
                                                        
                                                            
                                                                        admin -                                                                                                                                             
                                                    
                    
                    ስማቸውን ለመናገር ያልፈቀዱ የባሕር ዳር
ከተማ ነዋሪ እና በጎልማሳነት ዕድሜ የሚገኙ
ናቸው። በመንግሥት ሥራ ተቀጥረው ኑሮን
እንደሚመሩ የነገሩን ነዋሪው፣ በአሁኑ ወቅት
ሀገራችን ለገጠማት ችግር መውጫው ምን ይሆን
ስንል ሐሳባቸውን...
                    
                                    

