ትንታኔ

ሙስና – የሕግን ሚዛን የሚያዛባው የማይታይ እጅ

የቀድሞው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ ኮፊ አናን “ሙስና ከድህነት የበለጠ አደገኛ ነው። ድህነት ሰዎችን ሲያደቅቅ፣ ሙስና ግን የኅብረተሰቡን ሞራል እና ተስፋ ይገድላል” ሲሉ...

ጠንካራ ተቋማት – ለጠንካራ አገረ መንግሥት ግንባታ

በአንድ አገር ታሪክ ውስጥ መሪዎች ይመጣሉ፤ይሄዳሉ፤ የፖለቲካ ማዕበሎች ይነሣሉ፤ ይረግባሉ፤ ርዕዮተ ዓለማትም ያብባሉ፤ ይጠወልጋሉ፡፡ ታዲያ አንዲትን አገር ከትውልድ ወደ ትውልድ በጽናት የሚያሻግራት ምስጢር ምንድን...

ቱሪዝም – ከፈተና ወደ አዲስ የመነቃቃት ምዕራፍ

አዲስ አድማስን የማየት ጉጉት፣ አዳዲስ ባሕሎችን የመጋራት ጥማት እና ከዕለት ተዕለት ጭንቀት የመላቀቅ ፍላጎት የሰው ልጅ ከጥንት ጀምሮ ያደገ ፍላጎት ነው። ዛሬ ላይ የቱሪዝም...
spot_img

የሰላም ንግርቶች ፍሬ የሚያፈሩት መቼ ነው?

በአማራ ክልል የተቀሰቀሰው እና ሁለተኛ ዓመቱን የያዘው በትጥቅ የታገዘ ሁከት (ብጥብጥ) የአማራ ክልል በምጣኔ ሐብት ወደ ኋላ እንዲመለስ፣ የሕዝቡ ማኅበራዊ መስተጋብር እንዲላላ እና ስነ...

ጦርነት ሚዛናዊ የሚሆነዉ መቼ ነው?

ጦርነት የሚደገፈው፣ ሚዛናዊም የሚሆነው የሀገርን ተፈጥሯዊ ዳር ድንበር አልፎ ለመውረር የመጣን የጠላት ኀይል ለመመከት ሲሆን ብቻ ነው:: በዚህም ኢትዮጵያ ትልቅ ስም እና አኩሪ ታሪክ...

በሌሎች የከበደዉ እንዴት ቀለለ?

ወጥቶ መግባት፣ ሰርቶ መብላት፣ ነግዶ ማትረፍ፣ ጎብኝዎችን መሳብ፣ ገጽታን መገንባት፣ ገቢን ማሳደግ፣ ተምሮ ለቁም ነገር መብቃት፣ አምርቶ መመገብ እና የሥራ ዕድል መፍጠር የሚቻለው አስተማማኝ...

ሰላማዊ ንግግር ለምን አልሰምር አለ?

ኢትዮጵያ በታሪኳ ያጋጠሟትን ውስጣዊ እና ውጫዊ ጫናዎችን እየመከተች ለዓለም የሰላም ተምሳሌት ሆና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ቆይታለች:: “ዛሬ በታሪክ ያ ሩቅ ድረስ ይሸት የነበረው...

አሁንም ትኩረትን የሚሻዉ የሰላም ጉዳይ!

የአማራ ክልል የ2015 እስከ 2016 ዓ.ም ከነሐሴ እስከ ነሐሴ የአንድ ዓመት ጉዞ ዋነኛ መገለጫው የሰላም መታጣት፣ የደኅንነት መታወክ፣ ነጻነት አልባ እንቅስቃሴ ስለመሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች...

መነጋገሪያነቱ የቀጠለዉ ጉዳይ

በየጊዜው የሚቀያየረው የመንግሥታት ሥርዓት በሕዝብ ሲጠየቁ የነበሩ ጥያቄዎችን ፈጥኖ ባልመለሰበት ሁኔታ የክልል ልዩ ኀይል መዋቅርን በማፍረስ በክልል፣ በፌዴራል እና በመከላከያ የጸጥታ መዋቅሮች ውስጥ እንዲካተት...

ውይይቶች ምን ጠቆሙ?

“ስለሰላም በተደጋጋሚ የምናወራው በአገራችን የማያባራ ግጭት በመኖሩ ነው” ይላሉ የሰላምና ደህንነት ምሁሩ ኘሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ በኢትዮጵያ ሰላም ጉዳይ ከሕዝብ ጋር ሲመክሩ:: ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለያዬ...