ትንታኔ

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
spot_img

ምርታማነትን ለማስቀጠል

ግንቦት 19 ቀን 2016 ዓ.ም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን እየተስተዋሉ የመጡ እና መፍትሔ የራቃቸው የሰላም መናጋቶች የግብርናው ዘርፍ ክፉኛ እንዲፈተን አድርገዋል:: የሰሜኑ ጦርነት በትግራይ፣ አማራ...

ከቀውስ አዙሪት ለመውጣት…

የረጅም ዓመታት የሀገረ መንግሥትነት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ በውጭ የጠላት ኀይል ባለመደፈር ታሪኳ ተከብራ ብትኖርም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተከሰቱ ያሉ የሰላም መናጋቶች ግን ውስጣዊ አንድነቷን...

የተራዘመው ግጭት እና እልባቱ

ኮንሰርን (concern.net) በሰብዓዊ ርዳታ ላይ ተወስኖ የሚሠራ ዓለም አቀፍ ግብረ ሰናይ ድርጅት ነው፡፡ በዓለም በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች እጃቸውን ለምጽዋት ስለመዘርጋታቸው በወርሀ መስከረም 2023 ባወጣው...

“ኢንቨስትመንቱ” ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?

ኢትዮጵያ በተለይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለኢንቨስትመንት ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሠራች ነው:: ሀገሪቱ ለዘርፉ ልዩ ትኩረት ሰጥታ እንድትሠራ ያደረጋት ከአጠቃላይ የሀገሪቱ የሀገር ውስጥ ገቢ ከግማሽ...

ከተራዘመ ግጭት ለመውጣት ኃላፊነቱ የማነው?

በኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተስተዋለ የሚገኘው የሰላም እጦት ብዙዎችን ለሞት እና አካል ጉዳት እየዳረገ ነው:: ይህንንም እንደ አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ የሰብአዊ መብቶች ጉባኤ እና ሌሎች...

መጋቢ እጆች እንዴት ከጠባቂነት ይውጡ?

ተፈጥሮ ፊቷን ያዞረችበት የ2015 ዓ.ም የክረምት ወቅት አንድ ነጥብ ስምንት ሚሊዮን መጋቢ እጆችን ለልመና እንዲዘረጉ አስገድዷል:: በአማራ ክልል በዝናብ እጥረት ምክንያት የተከሰተው ድርቅ በዘጠኝ...

በሰላም እጦት የተፈተነው ግብርና እና የግብዓት አቅርቦቱ

ሰማኒያ ከመቶ ለኢትዮጵያ ሕዝብ መተዳደሪያ እና 40 ከመቶ ለአጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት (GDP) አስተዋፅኦ ያደርጋል። የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና ለአግሮ ኢንዱስትሪ ፋብሪካዎች በጥሬ ዕቃ...