ትንታኔ

የነዳጅ እጥረት ስጋት እና መፍትሔዎቹ

በመካከለኛው ምሥራቅ እየተባባሰ የመጣው ቀውስ በዓለም አቀፍ የነዳጅ አቅርቦት ሰንሰለት ላይ መስተጓጎልን ፈጥሯል። ኢትዮጵያም የዚህ ተጽዕኖ ሰለባ ሆናለች። በግብይት ላይ አላስፈላጊ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ፣...

የኑሮ ውድነቱን ለመቀነስ ማሕበራቱ ምን ፈየዱ?

መግቢያ የሸማቾች ሕብረት ሥራ ማሕበራት  በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ሕገ መንግሥት በአዋጅ ቁጥር 813/2006 መግቢያ ላይ ከተቀመጡት መሠረታዊ ነጥቦች ውስጥ "ለሸማቹ ማሕበረሰብ ጤናማ የግብይት ሥርዓትን መዘርጋት እና ሸማቹ...

“ነገ ኑ”ን ያስቀረዉ ማዕከል

በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማትን አሠራር ለማዘመን እና የአገልግሎት አሰጣጥን ቀልጣፋ ለማድረግ ከባለፉት ጥቂት ዓመታት ጀምሮ በርካታ ርምጃዎች እተወሰዱ ነው። እነዚህ ሥራዎች በዋናነት ዲጂታላይዜሽን፣ የሰው ኀይል...
spot_img

ሕዳሴ ግድብ፦ የአንድነት ገመድ

የሐሳብ ጥንስሱ በአጼ ኃይለስላሴ ዘመነ መንግሥት ነው፤ ይህንንም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ግድቡ ኅይል ማመንጨት መጀመሩን ተከትሎ በተፈጠረ የማብሰሪያ መርሀ ግብር ወቅት አረጋግጠዋል:: ኢህዴግ...

ሰላም ያጣው ግብርና

ኢትዮጵያ ሁሉንም የምርት አይነት ማብቀል የሚችል ለም መሬት ባለቤት መሆኗ፣ ከ85 በመቶ በላይ ሕዝቧ በእርሻ መተዳደሩን… ግብርና መር ኢንዱስትሪ አብዮትን እንድትከተል አድርጓታል:: ይህንንም አብዮት...

የመኸሩ ተስፋ እና ስጋት

የ2015/16 የምርት ዘመን በግብርና ግብዓት እጅጉን ተፈትኖ አልፏል:: ግብዓት በበቂ መጠን አለመቅረቡ እና የዋጋው ከወትሮው እጅጉን ማሻቀቡ አርሶ አደሩ በበጋው ወቅት ያቀደውን የአፈር ማዳበሪያ...

ሰላምን በጦርነት እስከ መቼ!?

ታላቁ ሳይንቲስት አልበርት አንስታይን “ሠላምን በጉልበት ማስጠበቅ አይቻልም፤ በመነጋገር እና በመግባባት ብቻ እንጂ” በሚል ሐሳቡ ይታወቃል:: ከአሚኮ ወቅታዊ ፕሮግራም ጋር በስካይፒ ቆይታ ያደረጉት የሰላም...

ያልተከበረዉ ሕገ መንግሥታዊ ድንጋጌ

ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ በመሆኑ የማይደፈር እና የማይገሰስ በሕይወት የመኖር፣ የአካል ደህንነት እና የነፃነት መብት እንዳለው ኢትዮጵያ በ1987 ዓ.ም ባጸደቀችው ሕገ መንግሥት አንቀጽ 14 ላይ...

በምንም የማይስተጓጎል የትምህርት ሥርዓት እንዴት ይፈጠር?

የአፍሪካ ሕብረት በቅርቡ 37ኛውን የሕብረቱን የመሪዎች ጉባዔ አካሂዷል:: በዚህ ወቅት እንደገተለጸው በአህጉሪቱ 100 ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው:: የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ከፋና...

የቀደሙ የድል ባለቤቶች አካሄድ ለነገዋ ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያውያን የጋራ መግባቢያ መድረክ፣ የመተባበር እና የአንድነት ውጤት ማስመስከሪያ - ዓድዋ:: የዓድዋ ድል ኢትዮጵያዊ ማንነት ዘመናትን ጸንቶ እንዲኖር አድርጓል:: የኩሩ ታሪክ ማስመስከሪያ ሆኖም ይነሳል::...