አሚኮ ስፖርት

ለትውልድ የተተወ ርስት

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የስፖርት ጋዜጠኛ ነው፤ ስፖርት በህትመት ሚድያ እንዲዘገብ ያደረገ እና ቀዳሚ የቀጥታ ስርጭት አስተላላፊ ጋዜጠኛ ጭምር ነው። ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች በዓለም አቀፍ መድረክ ተደማጭነት...

የመድፈኞች አዲሱ የጨዋታ ስልት

በአዲሱ የውድድር ዘመን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ከየትኛውም ዓመት የተለየ ጠንካራ የዋንጫ ፉክክር ሊያስመለክተን እንደሚችል የክለቦች የተጫዋቾች ዝውውር እንቅስቃሴ ያመለክታል። ሊቨርፑል እና አርን ስሎት የአምና...

የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ ችግር

በባሕር ዳር ከተማ በተለይ በእረፍት ቀናቶች   በርካታ ሰዎችን  በአስፋልት እና በኮንክሪት መንገዶች ላይ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን ሲያደርጉ መመልከት እንግዳ አይደለም። ይህ ለምን ሆነ? ሲል አሚኮ...

በመቶ ዶላር የተጀመረው የተጫዋቾች ዝውውር ክፍያ

በእግር ኳሱ ዓለም ኢትዮጵያን ጨምሮ በአውሮፓ እና በሌሎች አብዛኞቹ ሀገራት የተጫዋች ዝውውር የሚፈፀመው በክረምት እና በጥር ወቅት ነው:: የጥር የተጫዋቾች ዝውውር ወቅት ክለቦች የቡድናቸውን...

“ዳኙ ገላግለን!…” – ጋዜጠኛ ደምሴ ዳምጤ

“ዳኙ ሊመታ ነው!... ዳኙ ገላግለን!...ወይኔ ዳኙ አገባ!... ደንሶ አገባ ዳኙ!... ቀኝ አሳይቶ ግራ!... ግራ አሳይቶ ቀኝ!... በጣም አስደናቂ ግብ ነው!... ሕዝቡ ወደ ሜዳ እየገባ...

በዚህ እትም